በቦንጋ ማዕከል “የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ ጉልበት “!በሚል መሪ ሀሳብ እየሰለጠኑ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ስራዎችን ጎበኙ
በካፋ ቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የኮሪደር ልማት ፣ፍቅሩ የዶሮ እርባታ እና ብሔራዊ የቡና ሙዚየም የልማት ስራዎችን ጉብኝት እያካሄዱ ይገኛል። የመስክ ምልከታዉ ሠልጣኞች ከንድፈ ሀሳብ ባሻገር ከተግባር ተሞክሮና ከልምድ መማማር የሚያስችል ነው። የኮሪደር ልማት ከተሞችን ለኑሮና ለስራ የተመቹ ዘመናዊ፤ ጽዱና ውብ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ርብርብም ፓርቲያችን ዘመን በመዋጀት ረገድ ሊታበል የማይችል ፕሮጀክቶችን እየሠራ መሆኑ ማሳያ ነው።…
