ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰላም እና ፀጥታን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥቄዎች በሰጡት አስተያየት÷ ሰላም ለምናስበው ብልፅግና በጣም አስፈላጊ ነው…
