“ቆይታ ከእኛ ጋር ዝግጅት !✍️

         xxxxxxxxxxxxxxxxx በክልሉ የሚገኙ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹና ጽዱ ለማድረግ አስፈላጊ የከተማ መሠረተ ልማት አውታሮችን ከመዘርጋት በተጨማሪ ሀገራዊ ኢንሼቲብ የሆነው ጽዱ ኢትዮጵያ እና ኮሪደር ልማት ላይ ትኩረት ተሰጥቷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ጽዱ ኢትዮጵያና የኮሪደር ልማት ኢንሼቲቭ፣ በህገወጥ መንገድ የተያዙ የከተማ መሬቶችን ህጋዊ ማድረግ፣ የከተማ መሬት አቅርቦትና ዝግጅት እንዲሁም የከተማ ፕላን…

Read More

የተሻለ ተቋማዊ አደረጃጀትን መፍጠር ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ላቅ ያለ በመሆኑ በተቀናጀ ርብርብ ሊሠራ እንደሚገባ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮችና አባለት ገለጹ

በክልሉ ታርጫ ማዕከል የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት ከቃል እስከ ባህል በሚል መርህ ሃሳብ መነሻ በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና በተቀመጠው አቅጣጫ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ የተሳተፉ የታርጫ ማዕከል የክልል ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ተግባራቸውን ለማከናወን ተቀናጅተው እንደሚሠሩም አስረድተዋል። የታርጫ ማዕከል የክልል ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት ሰብሳቢ…

Read More

አመራሩ በአስተሳሰብ ትግልና በአርበኝነት ስሜት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለማሳለጥ በቁርጠኝነት መስራት አለበት፥አቶ ፍቅሬ አማን

በዞን ደረጃ የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የአመራር ምዘና መድረክ ከክልሉ አመራሮች ጋር የማጠቃለያ ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። መድረኩ የነበሩ ጥንካሬዎች እና ድክመቶችን ላይ ሰፋ ያለ ግምገማ የተካሄደ ሲሆን መገነባባትንና ውጤትን መሰረት ያደረገ ለብልጽግና ጉዞ ስኬት ከፍ ያለ ተስፋ የሚጣልባቸው ውጤቶች መኖራቸው ተገምግሟል። በዚህም በአሻጋሪ በብልጽግና እሳቤዎች ቅኝት የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን ለማጎልበት ፣የውሰጠ ፓርቲ አንድነትን ለመፍጠር…

Read More

ጠንካራ ፓርቲ ለመፍጠር አመራሩና አጠቃላይ አባላት በአመለካከትና በተግባር አንድ ሆነው ሊሰሩ እንዲሚገባ ተጠቆመ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚዛን ማዕከል የብልጽግ ህብረት አባላት “ከቃል እስከ ባህል” በሁለተኛው የፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ በሚዛን አማን የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ለውይይት መነሻ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በተሳታፊዎችም ውይይት ተደርጎበታል። በመድረኩ የተሳተፉ የሚዛን ማዕከል የብልጽግና ህብረት አባላት እንደተናገሩት የፓርቲውን ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣዎች ተፈጻሚ ለማድረግ አመራሩና አባላት ግንባር ቀደም በመሆን ሊሰሩ…

Read More

የብልጽግና ህብረት አባላት በ2ኛው መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ተግባራዊ እንዲሆኑ የሚጠበቅባቸውን ሚና መወጣት እንዳለባቸው ተጠየቀ።

የቦንጋ ማዕከል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተቋማት የአስተዳደራዊ ዘርፍ የብልጽግና ህብረት አባላት በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ተወያዩ። ውይይቱ ”ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ፓርቲው በ2ኛ መደበኛ ጉባኤ ያስቀመጡ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ የብልጽግና ቤተሰብ አባላት በተሟላ መንገድ ግንዛቤ በመያዝ ለተፈጻሚነቱ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማስቻል ነው። ፓርቲው በጉባኤው ለቀጣይ…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ አዋጁ በተቋሙ የተጀመረውን የሪፎርም ስርዓት ወደ ተግባር በመለወጥ በኢትዮጵያ የህዝቡን የእርስ በእርስ መረዳዳት ባህል የማጎልበትና ተረጂነትን በዘላቂነት በሀገር አቅም መወጣትን ማዕከል በማድረግ የአደጋ ጉዳት…

Read More

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በ46 ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧ…

Read More

አንደኛው የአትሌቲክስ ውድድርና 4ኛው የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል በኮንታ ዞን አመያ ከተማ ተጀመረ

በዚሁ የውድድር መክፈቻ ፕሮግራም ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኮንታ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አበበ ደምሴ ዜጎች በባህል ስፖርት ውድድሮች መሳተፋቸው የርስ በርስ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ሚናው የላቀ ነው ብለዋል። የክልሉ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አፈወርቅ ዳና ባስተላለፉት መልዕክትም ባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫሎች የክልሉ ህዝብ የርስ በርስ ግንኙነትን ከማጠናከርም ባለፈ ቱባ ባህሎችን በአደባባይ ለማስተዋወቅ…

Read More

ተመራቂ ተማሪዎች ከመንግስት ተቀጣሪነት ይልቅ ለስራ ፈጣሪነት ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው ተገለጸ

ተመራቂ ተማሪዎች ከመንግስት ተቀጣሪነት ይልቅ ለስራ ፈጣሪነት ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ፍሰሀ ይታገሱ ተናገሩ። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ያስተማራቸውን 394 ተማሪዎቹን ለ17ኛ ጊዜ አስመርቋል። ሁለተኛ ትውልድ እየተባሉ ከሚጠሩት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ፥ ከዛሬ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የድጋፍ ቡድን ጋር ተወያዩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ከኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከ አመራሮች ጋር የክልሉን የከተማ ልማት ስራዎች ላይ ያተኮረ ዉይይትላይ በጽህፈት ቤታቸው አድርገዋል፡፡ የኢፌዲሪ ከተማ መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የከተማ መሬት በምዳባና በጨረታ በማስተላለፍ ሰነድ አልባ የከተማ መሬቶችን ወደ ህጋዊ መስመር ከማስገባት ጥሩ ጅምር ስራዎች መኖራቸውን ገልጸው…

Read More