ዓለምአቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

4ኛው ዓለምአቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች ኮንፈረንስ ከ9ኛው የኢትዮ ኸልዝ ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን እየተካሄደ ይገኛል፡፡ “ለጋራ ርዕይ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ትብብርን በማጎልበት ጠንካራ አጋርነት መገንባት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ኮንፍረንሱ ላይ ከ100 በላይ ዓለምአቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች በአካልና በበይነመረብ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ኮንፈረንሱ በሀገር ውስጥ የተመዘገበ በቂ አቅራቢ የሌላቸውን መድሃኒቶች አስተማማኝ አቅራቢ እንዲኖራቸው ከማስቻል ባለፈ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት…

Read More

ክልሉ በምግብ ዋስትና መርሀ ግብር የታቀፉ ወገኖችን ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር እየሰራ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምግብ ዋስትና መርሀ ግብር የታቀፉ ወገኖችን ወደ ምርታማነት በማሸጋገር ለአደጋ የማይበገር ማህበረሰብ ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ለማ መሠለ(ዶ/ር) እንዳሉት በክልሉ በምግብ ዋስትና ፕሮጀክት የታቀፉ ወገኖችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው። በዚህም ለአደጋ የማይበገር ማህበረሰብ ለመፍጠር የመካከለኛ ጊዜ ስትራቴጂ ዕቅድ ተቀርጾ እየተሰራ…

Read More

በአንደኛው መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች የህዝቡን የመልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ እያገኙ ቢሆንም በጅምር ያሉት በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ ተፈጻሚ እንዲሆን እየተሰራ ነው።

” ከቃል እስከ ባህል ” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ከማሻ ከተማ ከህዝቡ ከተውጣጡ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ መድረኩ የተመቻቸው ሰው ተኮር የሆነው የብልጽግና ፓርቲ በመጀመሪያው መደበኛ ጉባኤ ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎች አፈጻጸም መፈተሽና…

Read More

የ12ኛ ክፍል ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት እንደሚዘጋጅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ ÷የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት እንዲሁም ከ11ኛ – 12ኛ ደግሞ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አንስቷል፡፡ ይሁን እንጂ በ2015 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በናሙናነት በተመረጡ ት/ቤቶች የስርዓተ ትምህርት የሙከራ…

Read More

በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ

ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስ ፓስፖርት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት ይፋ ሆነ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርትን ተግባራዊ ማድረጋችን የሀገርን ገጽታ ከመገንባት ባሻገር ለዜጎች የተሰጠውን ዋጋ ያሳያል ብለዋል፡፡ ፓስፖርቱ የግለሰቡን መረጃና የጣት ዐሻራ የያዘ የኤሌክትሮኒክስ ቺፕስ አለው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት ይህ ፓስፖርት፤ የቪዛ ገጾቹ የኢትዮጵያን መልክ የያዙ መሆናቸው ተጠቅሷል።…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ።

በክትባት ዘመቻው ከ552 ሺህ በላይ ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ተደራሽ እንደሚሆንም ተመላክቷል። በዕለቱ በታርጫ ከተማ ኢንላይት ህፃናት ትምህርት ቤት የክትባት ዘመቻውን ያስጀመሩት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለፁት ማህበራዊ ብልፅግና ማረጋገጥ የሚቻለው የዜጎችን ጤና በመጠበቅ ሲሆን በሽታን መከላከል የመጀመሪያ ተግባር እና አክሞ የማዳን ደግም ቀጥሎ የሚመጣ ተግባር ነው። የክትባት ዘመቻ ደግሞ…

Read More

በግብርናው ዘርፍ የተያዙ ኢኒሼቲቮችን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኮንታ ዞን ግብርና አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ አስታወቀ ።

መምሪያው በግብርና ዘርፍ የልማት ስራዎች የሚያበረታቱ ተግባራት መኖራቸውንም ገልጿል ። በኮንታ ዞን በግብርና ልማት ስራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ ተግባራት እየተከናወኑ ነው። በዞኑ በተከናወኑ የልማት ስራዎችም የአካባቢው አርሶ አደሮች ከማምረት ባለፈም ምርታቸውን ለገበያ በማቅረብ በኢኮኖሚው ተጠቃሚ መሆን ስለመቻላቸው ተናግረዋል ። በአመያ ዙሪያ ወረዳ የ01 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ በከተማው በተፈጠረ የሴቶች…

Read More

የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ብልፅግና ተግቶ እየሠራ መሆኑ ተጠቆመ

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ከተማ አቀፍ የህዝብ መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን እየመሩ የሚገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር የማታለም ቸኮል እንደተናገሩት ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት በከተሞች ደረጃ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተግቶ እየሠራ መቆየቱን ገልፀው ይህም ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። ከተሞችን…

Read More

ቢሮው በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የማህበረሰብ መድኃኒት ቤቶችን በመክፈት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት እየሰራ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች የማህበረሰብ መድኃኒት ቤቶችን በመክፈት የህብረተሰቡን የመድኃኒት ፍላጎት ለማሟላት እየሰራ እንደሚገኝ የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ገልፀዋል። አቶ ኢብራሂም ተማም በታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል በኢት ማዕድን ልማት አክሲዮን ማህበር፣ በክልሉ ጤና ቢሮ፣ በዳውሮ ዞን አስተዳደር ፅ/ቤት፣ በታርጫ ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤትና በታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ የተሰራውን የማህበረሰብ መድኃኒት…

Read More

መልካም አስተዳደር ለማስፈን በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች ተቀናጅተው ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልልና የዞን ምክር ቤቶች 5ተኛ ዙር የጋራ ምክክር ፎረሙ በሁለተኛ ቀን ውሎ የተመረጡ የዞን ምክር ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለፎረሙ አባላት ቀርቦ ተወያይተውበታል። በዚህ ወቅት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ እንደገለጹት በክልሉ የሚገኙ ምክር ቤቶች በየ ደረጃው የሚስተዋለውን…

Read More