ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 397 ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ባከናወነው የምረቃ ስነ-ስርዓት 397 ተማሪዎችን አስመርቋል። የዘንድሮው ምረቃ ለ5ኛ ጊዜ የተከናወነ ሲሆን በመርሃ-ግብሩ ከመደበኛ ተማሪዎች በተጨማሪ የማታ ፣ የሳምንቱ መጨረሻ እንዲሁም የክረምት ተማሪዎችም ተካተዋል። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዼጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ ባስተላለፉት መልእክት የዛሬውን ሳይጨምር ባለፉት አራት ምረቃዎች ከ4000 በላይ ተማሪዎችን አስመርቀናል ያሉ ሰሆን በተለይ የዛሬው የጤና ሳይንስና የካፊኖኖ ትምህርት ክፍል ተመራቂዎች በዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ…

Read More

የፓርቲው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ሁሉ አቀፍ ተፈጻሚነታቸው እንዲረጋገጥ የህዝቡ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ከሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ጋር የተካሄደው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ በሁለተኛው የፓርቲው ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በሰፊው መክሯል። የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በስልጣን ዘመናቸው ሁለት ጊዜ ወደ ዞናችን በመምጣትና ሁለት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ በማስገባታቸው እናመሰግናለን ብለዋል። የቤንች ሸኮ ዞን የወርቅ ክምችት ያለበት ፣ ለኤክስፖርት የሚሆኑ ቡና ፣ ቅመማ ቅመምና ሰብሎች የሚመረቱባት…

Read More

ፓርቲው በ2ኛዉ ጉባኤ ያስተላለፋቸው ዉሳኔዎች የህዝብን የልማት ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስለሆኑ ለተግባራዊነቱ አንሰራለን።የቦንጋ ከተማ ተሳታፊዎች

በቦንጋ ከተማ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ውይይት መድረክ ተካሂዷል። በህዝባዊ ውይይቱም በጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር ጋትሉዋክ ሮን በኩል በብልጽግና ፓርቲ 2ኛው መደበኛ ጉባኤ የተቀመጡ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። የኮንፈረንሱ መድረክ ተሳታፊዎች፤ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት በቦንጋ ከተማ የተጀመሩ አዳዲስ የልማት ኢንሼቲቦችና ሌሎች የልማትና የመልካም አስተዳደር…

Read More

የክልሉ መንግስት በአርብቶ አደር አካባቢዎች የመንገድ መሠረተ ልማት ስራዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ጉዳይ ቢሮ በምዕራብ ኦሞ ዞን ከሀዱባ እስከ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የ46 ኪ.ሜትር የመንገድ ከፈታ ስራ ተጠናቆ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ አመራሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ርክብክብ ተደረገ ። በርክብክብ መርሃግብር ላይ የተገኙት የክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕራግ የመሠረተ ልማት አስተባባሪና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ…

Read More

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

ዩኒቨርሲቲው ለ6ተኛ ዙር በመደበኛና በተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ ድግሪ በተለያዩ ትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 መቶ 44 ተማሪዎች አመስርቋል። በትመህርት ዘመኑኑ ወንድ 182 ሴት 62 አጠቃላይ 2መቶ 44 ተማሪዎች ተመርቀዋል። ተመራቂ ተማሪዎቹ በሀገር ደረጃ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ያለፉ ናቸው። በምረቃው መረሃ ግብረ የተገኙት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጉቼ ጉሌ እንደገለፁት ዩኒቨርስቲው መንግሥት ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ከተመሠረተ በአጭር ዕድሜ ውስጥየህዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎችን በማከናወን አስደናቂ ድሎችን አስመዝግቧል፦አቶ አወሉ አብዲ

በቦንጋ ከተማ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ውይይቱም ”ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ በብልጽግና ፓርቲ 2ኛው መደበኛ ጉባኤ ላይ የተቀመጡ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች እንዲሁም በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው። በዚሁ ወቅት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አወሉ አብዲ እንደተናገሩት ብልጽግና በበርካታ ችግር ውስጥ…

Read More

በአሶሳ፣ በቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ብርሐን፣ ሻሸመኔና ነቀምቴ ከተሞች ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

በአሶሳ፣ በቦንጋ፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ብርሐን፣ ሻሸመኔና ነቀምቴ ከተሞች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በከተሞቹ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በኮንፈረንስ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝክ ክልል አሶሳ ከተማ በሚካሄደው መድረክ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና…

Read More

በእሳት ቃጠሎ በቤት እንስሳትና ንብረትና ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ፖሊስ አስታወቀ

ህብረተሰቡ ለዘመናት ያፈራውን ሀብት በእሳት እንዳይወድም ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮምሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮምንኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ እንደገለፁት የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም በአንድ ቀን አራት የእሳት ቃጠሎ መከሰቱንና በንብረትና በቤት እንስሳት ላይ ኩዳት ማድረሱን ተናግረዋል፡፡ የእሳት አደጋው በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ እና ሺሾእንዴ ከተማ አስተዳደር፤በኮንታ…

Read More

በክልሉ ያለውን የመሠረተ ልማት ክፍተቶች በጥናትና ዲዛይን ለመደገፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ከስራ አመራር ቦርድ ጋር በቦንጋ ከተማ ገምግሟል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በግማሽ ዓመቱ በክልሉ በ10 ከተሞች በሚሰሩ 11 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የጥናትና ዲዛይን እንዲሁም ግንባታ ቁጥጥር ስራዎች በመስራት የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ የተቻለ መሆኑ በቀረበው ሪፖርት ተመልክቷል፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በመስኖና በንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የግንባታ ጥናት…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች በመፈፀም የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ “ከቃል እስከ ባህል!” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ወሳኔ እና አቅጣጫዎች ላይ ከከተማ ማህበረሰብ ጋር ዉይይት እየተደረገ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ የአካባቢው እና ደን ጥበቃ ቢሮ ሃላፊ ዶክተር አስራት ገብረማርያም እንደተናገሩት ብልጽግና ፓርታ በባለፉት አመታት በርካታ ሥራዎች ሰርቷል ብልዋል። ዶክተር አስራት በ2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ…

Read More