የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ አዲስ አበባን “እየፈካች ያለች የአፍሪካ ከተማ” ሲሉ ገልፀዋታል

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በጆሀንስበርግ ከተማ ባደረጉት ንግግር ላይ በአዲስ አበባ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ከተማዋን እጅግ ውብ፣ ፅዱ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ እንድትሆን አድርጓታል ሲሉ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ የሚካሄደውን እና የጆሀንስበርግ ከተማ የምታስተናግደውን የጂ 20 የመሪዎች ስብሰባን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ላይ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ ከ10 ቢሊዮን በላይ ችግኞች…

Read More

የኑሮ ውድነትንና የዋጋ ንረት ለማስተካከል የሰንበት ገበያ ሚና ከፍተኛ ነው ተባለ።

በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጊዜያዊ የሰንበት ገበያ ማዕከል ተጀመረ። የሰንበት ገበያ የተለያዩ መሠረታዊ ዕቃዎች ላይ የሚታየውን የዋጋ ጭማሪ በማስተካከል ሸማቹ ማህበረተሰብ ተጠቃሚ እንድሆን ለማድረግ ታስቦ እንደሆነ የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አስማማው አደመ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነትንና የዋጋ ንረት ለመቀነስ የሰንበት ገበያ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የተናገሩት ከንቲባው ይህንን በዘላቂነት ለመተግበር እየተሰራ መሆኑንም ከንቲባው ገልጸዋል። አሁን ላይ በገበያው…

Read More

“ማርች 8” ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ በኮንታ ዞን በሴቶች ልማት ህብረት አደረጃጀት የተሰሩ ስራዎችን ኤግዚብሽን ተካሄደ።

ኤግዚቢሽኑን የበፌደራል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ወይዘሮ ሁሪያ አሊ እና የኮንታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታከለ ተስፉ ከፍተዋል። በፌደራል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሁሪያ አሊ የተመሩ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ሴት አመራሮች ልዑካን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በኮንታ ዞን በሴቶች ልማት ህብረት አደረጃጀት የተሰሩ ስራዎችን መጎብኘት ጀምረዋል። በኤግዚቢሽኑ…

Read More

በስድስት ወራት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

በ2017 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል የኮንትሮባንድና ድንበር ቁጥጥር መምሪያ የሬጅመንት 14 አዛዥ ኮማንደር ጌትነት አበዛ ፤ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመግታት እራሱን የቻለ የኮንትሮባንድ ቁጥጥር ፖሊስ አደራጅቶ ወደ ሥራ በማስገባት ቀድሞ ከነበረው የተሻለ የአሠራር…

Read More

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ዛሬ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል። ዘንድሮ ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ “ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሀሳብ ይከበራል። ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳድሮች በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ እንደሚገኝ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More

የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው የላቀ አበርክቶ አድርገዋል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ ቀኑን በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት፣ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ ማህበራዊ እሴቶችና ባህሎችን ለማፅናት ያበረከቱት አስተዋጽኦ የላቀ ነው ብለዋል። እንቅፋቶችንና ጎታች እሳቤዎችን በመጣል፣ በመላ አቅማቸው የኢትዮጵያን የመዘመን መንገድ ዋነኛ መሪና ተዋናይ መሆናቸውንም ገልጸዋል። ዘንድሮ ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ…

Read More

በ6 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ በረራ ተደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትናንት ከምሽቱ 5 ሠዓት ጀምሮ በሥድስት ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ይህን ተከትሎም የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የኤርናቪጌሽን አገልግሎት ዘርፍ እነዚህን ሥድስት ዓለም አቀፍ በረራዎች በሴቶች ብቻ እንዲስተናገዱ ማድረጉን በማኅበራዊ ትርሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡ በረራዎቹ በሴቶች ብቻ እንዲሸፈኑ የተደረገው፤ ዓለም አቀፉን የሴቶች አስመልክቶ መሆኑም ተገልጿል ሲል ኤፍ ኤም…

Read More

ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የማሳ ላይ እንክብካቤ ስራዎችንና የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ከወትሮው በተለዬ ሁኔታ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል ፦አቶ አጥናፉ ኃይሌ

በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ የግብርና ምርትና ምርታማነት ዕድገት ለብልፅግናችን በሚል መሪ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር ሊታረስ የሚችሉ ሰፊ መሬቶችን በመለየት የማሳ ሽፋን ስራዎችን ማሳደግ እንደሚገባ በመድረኩ የተገኙት የካፋ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አጥናፉ ኃይሌ ተናግረዋል። ወቅታዊ የግብርና ስራዎች እንዲሳኩ አመራሩና ባለሙያው ለአርሶ አደሩ የሚያደርገውን ሙያዊ ዕገዛ የበለጠ ማጎልበት ይገባቸዋል ብለዋል፡፡…

Read More

በክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የስነ ጥበብና ኪነ ጥበብ ዉድድር በህሩት ምትኩ አሸናፊነት ተጠናቋል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ያዘጋጀው ክልላዊ የኪነ- ጥበብ እና ስነ-ጥበብ ፈጠራ ውድድርና ትዕይንት በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ተካሂዷል። የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ባዘጋጀዉ ክልላዊ የስነ ጥበብና ኪነ ጥበብ ዉድድር ሚስ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በመሆን ከቤንች ሼኮ ዞን ህሩት ምትኩ አሸንፋለች፡፡ በተመሳሳይ መልኩ በስዕል ዉድድር የከፋ ዞን ወክሎ የቀረበዉ…

Read More

በክልሉ የተረጋጋና ሰላማዊ የፖለቲካ አከባቢ በመፍጠር ለዜጎችና ለኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታዎች እንዲኖሩ እየተሠራ ነው፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የፌዴራል እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ከወከላቸው ሕዝብ ጋር ያደረጉትን ውይይትና የመስክ ምልከታ አስመልክቶ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ሌሎች የክልሉ አስፈጻሚ አካላት በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ግብረ መልስ ሰጥቷል ። የፌደራልና ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በክልሉ በሁሉም ዞኖች በተለያዩ ወረዳዎች ከወከላቸው መራጭ ሕዝብ ጋር በሰላም፣ ልማትና…

Read More