በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የመንግስት ዋና ዋና አጀንዳዎችን ከማስረጽ አንጻር ውጤታማ ስራዎች ተሰርተዋል

በበጀት አመቱ ግማሽ አመት እቅድ በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የመንግስት ዋና ዋና አጀንዳዎችን ከማስረጽ አንጻር ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ “ዓላማ ተኮር፤የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ስርዓት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ…

Read More

በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነሱ የልማት ጣያቄዎችን ለመመለስ መንግሥት እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች ነው

በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነሱ የልማት ክፍተት ለመሙላት መንግሥት እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑን በካፋ ዞን፣የኦዲዮ ካካ ምርጫ ክልል የኢፈዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የክልል ምክር ቤት ተመራጮች ገልጸዋል። የምክር ቤቱ አባላት በአዲዮ ካካ ወረዳ እየተገነባ ያለውን የውሃ መሠረተ ልማት ስራዎች ተዘዋውሮ የጎበኙ ሲሆን በየደረጃው ያለው የመንግሥት መዋቅር በመቀናጀት ፕሮጀክቶቹን በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እያደረጉት…

Read More

24 ሚሊዮን ብር የፈጀው አዲሱ የጊንቦ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ተመረቀ

በ2015 ዓመተ-ምህረት በጊንቦ ወረዳ አስተዳደር የበጀት ድጋፍና በማህበረሰቡ ተሳትፎ የተጀመረው ባለ 2 ወለል እና 12 መማሪያ ክፍሎች ያሉት የህንፃ ግንባታ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትመህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ፣ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶክተር ደስታ ገነሜ፣ የካፋ ዞን የመንግስት ዋና…

Read More

በክልሉ ኪነ ጥበብ ለህዝቦች ትስስርና ለገዢ ትርክት ግንባታ ያለውን ትልቅ ሚና ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ኪነ-ጥበብና ስነ-ጥበብ ለህዝቦች አብሮነትና ለገጽታ ግንባታ በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ህዝቦች ክልል መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፓርት ቢሮ ለ2ኛ ጊዜ የተዘጋጀ ክልላዊ ውድድር በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል በመርሃ ግብሩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ ባስተላለፉት መልዕክት ኪነ ጥበብ የሰው ልጅ የሚኖርበትን ዘመንና ጊዜን…

Read More

የክልሉ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 ግማሽ በጀት አመት እቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነዉ ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 የ6 ወር እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ቀሪ ወራት ዕቅድ ዙሪያ በቦንጋ ከተማ እየመከረ ይገኛል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ እንደተናገሩት በክልላችን የጸጥታ ስራዉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መቶ ከቀዉስ ወደ አንጻራዊ ሰላም መሸጋገር ችለናል ብለዋል። ሰላምን ባረጋገጥንባቸዉ አካባቢዎችም ሰላምን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የኦሮምያ ክልል ርዕሰመስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል። ፋብሪካው በመጪዎቹ ሶስት ሳምንታት ውስጥ ወደሥራ የሚገባ ሲሆን 3 ሚሊዮን ሄክቶሊትር የማምረት አቅምም አለው።

የአስተዳደር ሥራን ወደ ሕዝብ ለማቅረብ የቀበሌዎች መጠናከር ወሳኝ ነው። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በየአካባቢው ለሕዝብ ቅርብ የሆነ አስተዳደር ለመፍጠር (power devolution) ጥረት እያደረገ ነው። ከዚህ አንጻር በአምቦ ወረዳ የአንድ ቀበሌ እንቅስቃሴ በጉብኝት ወቅት ታይቷል። በዚህ ቀበሌን የማብቃት ተግባር በክልሉ 7342 ቀበሌዎች ተደራጅተዋል። 50,000 የሰው ኃይል ተመድቦላቸዋል። ከዚህ ቀደም በወረዳዎች ተማክለው የነበሩ ሞያዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶች በቀበሌ ደረጃ…

Read More

በክልሉ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ ኩነቶች ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የዘንድሮ ማርች 8 ( አለምአቀፍ የሴቶች ቀን) በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ እንደገለጹት፥ በሁሉም የክልሉ መዋቅሮች ቀድሞ በወረዳ መነሻ ዕቅድ መሠረት ቀኑ በተለያዩ ኩነቶች እና በመስክ ጉብኝት ይከበራል ብለዋል። በዓሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ114ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ “ፈጣንና ቀጣይነት ያለው…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል።

በአጠቃላይ ሀገራዊ ፓለቲካ ሁኔታ፣ ጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ለማሳካትና በፓርቲና በመንግሥት ቅንጅት የሚሰሩ የንቅናቄ አጀንዳዎችን የሚገመግመው መድረክ በብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት ተጀምሯል። በመርሀ ግብሩ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የዘርፍ አመራሮች የክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የክልል የአደረጃጀት እና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ለ3 ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል…

Read More

ራስን በትጥቅ አቅም የመቻል የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል፦ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ራስን በትጥቅ አቅም የመቻል የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ውጤቶች እየተገኙበት መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ሪፎርም ዋነኛ የትኩረት ማዕከል አንዱ በትጥቅ ራስን መቻል እንደሆነ ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ጥይት እና ተተኳሽ ከውጭ ሀገራት ትገዛ እንደነበር ያወሱት…

Read More

ሪፖርታዥ

የህብረተሰብ ተሳትፎን በማላቅ በከተሞች የተጀመሩ ስራዎችን ከግብ ለማድረስ እየተሰራ እንደሆነ የከተማ አስተዳደሮች ገለጹ ከተሞች ለነዋሪዎች ለመኖሪያ ምቹና ፅዱ እንዲሆኑ የተለያዩ የልማትና መልካም አስተዳደር ተግባራት እየተከናወኑ ነው፤ ለውጥም እያመጡ መሆናቸውን የቴፒ፣ማጂ-ቱም እና ጪዳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ገልጸዋል። በመሆኑም የህብረተሰብ ተሳትፎን በማላቅና ቅንጅታዊ አሠራሩን ማጠናከር በከተሞች የተጀመሩ ስራዎችን ከግብ ለማድረስ ወሳኝ መሆኑን ከንቲባዎች ጠቁመዋል ። ቴፒ ፣…

Read More