የሚዛን አማን ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ተጎበኘ

የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ሃላፊና የከተሞች መሬት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ ጫናቸው ወንድሙ በሚዛን አማን የኮሪደር ልማትና ልዩ ልዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎበኙ። በከተማዋ በመንግስትና ከፍተኛ የህዝብ ንቅናቄ ታክሎበት እየተገነባ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ የመጀመሪያ ዙር በተያዘለት የጊዜ ገደብ እየሄደና በጥሩ አፈጻጸም ላይ የሚገኝ መሆኑንም በምልከታ ወቅት ተገልጿል። በመልሶ ማልማት ዘርፍ ከተማ አስተዳደሩ…

Read More

የምክር ቤት አባላት በልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች ዙሪያ የህዝብ መድረክ አካሄዱ

በካፋ ዞን፣የኦዲዮ ካካ ምርጫ ክልል የኢፈዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤት ተመራጮች በልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች ዙሪያ የህዝብ መድረክ በካካ ከተማ አካሂደዋል። ከዚህ በፊት በህብረተሰቡ ሲነሳ የነበረውን የንጹህ መጠጥ ውሃ እና የመንገድ መሠረተ ልማት ችግሮች ለመፍታት መንግሥት የልማት አቅሞችን በማቀናጀት እያደረገ ያለው ርብርብ የሚደነቅ መሆኑን ያነሱት በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ክብርት…

Read More

የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በማስደገፍ ውጤታማ ማድረግ ያስፈልጋል:-አቶ ማስረሻ በላቸው

በጊምቦ ወረዳ ግብርና ደን አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት የግብርና ልማት ሰራተኞች የግምገማ ነክ ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል:: የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በማስደገፍ ውጤታማ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ የገለጹት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የግብርና ባለሙያዎች በአርሶ አደሩ ማሳ የተጠናከረ የክትትልና ድጋፍ ስራ በመስራት ምርትና ምርታማነትን ማረጋገጥ…

Read More

የፌደራል እና የክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከሰሜን ቤንች ወረዳ ህዝብ ጋር በልማትና በመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ ተወያዩ።

በሰሜን ቤንች ወረዳ ከህዝብ የተወከሉ የፌዴራልና የክልል ምክር ቤት አባላት ከማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ የህዝብ ተወካዮች ጋር በልማትና በመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በህዝቡ ዘንድ አለአግባብ (ህገወጥ)ጥሎሽ ወጣቶችን አላሰፈላጊ ድርጊት ውስጥ እንዲገቡ ያደረጋል ስለዚህ መፈትሔ እንዲያገኝ በፌደራል እና በክልል ደረጃ ህጋዊ ግራውንድ እንዲይዝ ቢደረግ የሚሉና መሰል የመልካም አሰተዳደር ችግሮች በሰፊው ተነስተዋል። በተጨማሪ የኑሮ…

Read More

በዞኑ ያለውን ፀጋ በአግባቡ በመጠቀም የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ተገለፀ

የፌደራል እና የክልል ተመራጮች ለዞኑ አስፈፃሚ አካላትና ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የመስክ ምልከታና የህዝብ ውይይት ግብረ መልስ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ሰጥተዋል። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ አዝመራ አንደሞ እንደገለፁት ሁሉ አቀፍ በፌደራልና በክልል መንግስት እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች የመንገድ፣ የውሃ እና የመብራት ስራ አፈጻጸም ተስፋ ሰጪ መሆኑን ገልፀው ተጠናክሮ…

Read More

በክልላችን የሴቶችን ተሳትፎ፣ ተጠቃሚነትና አበርክቶ ጎልቶ እንዲወጣ ሰፊ ስራዎች እየተሰራ ነው፡፡ አቶ ፍቅሬ አማን

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ የተወሰኑ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ተጀምሯል። በመድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን የፓርቲው ብልጽግና ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ቃል መካሄዱን ጠቅሰው በዚህም…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች እና በሴቶች ሚና ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል።

በመድረኩ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት እንዲሁም ደጋፊዎች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂዷል። ብልፅግና ፓርቲ የሴቶችን ሁለተናዊ አቅም በመጠቀም ተጠቃሚነታቸውን እና ተሳትፎአቸውን ለማሳደግ በልዩ ትኩረት እየሰራ እንዳለ የተገለፀ ሲሆን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት ሴቶች ግንባር ቀደም ሚናቸውን በመወጣትና የፓርቲውን ማህበራዊ መሰረት በማስፋት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ…

Read More

በክልሉ በሴቶች ህብረትና ቤተሰብ ደረጃ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ስራ አስፈፃሚ አባላቱ በካፋ ዞን በሺሽንዳና በቦንጋ ከተማ አስተዳደር በሴቶች አደረጃጀቶች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አስመልክቶ የመስክ ምልከታ አድርጓል። በምልክታው በሺሽንዳ ከተማ በማህበር ተደራጅተው በእንጀራ በመጋገር ላይ የተሰማሩ ሴቶች የስራ እንቀስቃሴ እና በቦንጋ ከተማ በዲንቻ ህብረት ስር የሼ ሹኖ ዲጮኔ ብልጽግና ቤተሰብ የተሰሩ የንብ ማናብና የጓሮ አትክልትና…

Read More

በፖሊዮ ዘመቻ በተደረገው ሁሉ አቀፍ ርብርብ ከዕቅድ በላይ ማሳካት መቻሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

የቢሮ ሃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በዘመቻው ለተሳተፉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ክልል ከየካቲት 14 _ 17/2017 ዓ.ም በተደረገው የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ 552 ሺህ 2መቶ 46 ህፃናትን ለመከተብ ግብ ተጥሎ ወደ ስራ ተግብቷል። አስፈላጊ ክትባቶችና የዘመቻውን ቁሳቁስ በማቅረብ ለባለሙያዎችና ሌሎች አጋዥ አካላት ስልጠና በመስጠት በሚዲያዎች በተለያዩ ማህበራዊ ሃይማኖታዊ ተቋማት የቅስቀሳና የግንዛቤ ማስጨ ስራዎች…

Read More

ሸካ ዞን በትምህርት ሥራ ላይ እየመከረ ነዉ።

የሸካ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም እና የቀሪ ወራት ትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የምክክር መድረክ በማሻ ከተማ እያካሄደ ነው። በውይይቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ እንደገለጹት ትምህርት የልማት ሁሉ መሰረት የዕድገት ሁሉ ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ በዘርፉ ትኩረት ሰጥቶ መስራት የሁሉም አካላት ርብርብ ያስፈልጋል ብለዋል። ትምህርት ለትውልድ…

Read More