3.4 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፦ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
በዘጠኝ ወራት ውስጥ 3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ገልጸዋል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የዳመጠ ሲሆን፤ የምክር ቤት አባላት በርካታ ጥያቄዎች አቅርበው ሚኒስትሯ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በዚሁ…
