የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

በዚህ አምድ ዛሬ በየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች አንዱ የሆነውን የዳውሮ ዞንን እንቃኛለን! የዳውሮ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ስድስት ዞኖች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዞኑ በ10 ወረዳዎች፣ በ4 ከተማ አስተዳደሮች፣ በ172 የገጠርና 25 የከተማ በድምሩ 197 ቀበሌዎች የተዋቀረ ዞን ነዉ። ዞኑ በስተ ምዕራብ የኮንታ ዞን፣ በስተ ሰሜን የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት…

Read More

አሰባሳቢ ትርክትን ለመፍጠርና ህብረ-ብሔራዊነትን ለማፅናት የመምህራን አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው፦ -አቶ ማስረሻ በላቸው

በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ “ትውልድ በመምህር ይቀረጻል ፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል” በሚል መሪ ቃል የመምህራን ውይይት እየተካሄደ ነው። የመድረኩን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕረዝደንት ዶክተር ደገላ ኤርገኖ ፤ የዚህ ሀገር-አቀፍ መድረክ ዓላማ የመምህራንን ሀሳብ ለማድመጥና እርስ-በእርስ ለመወያየት የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ የምትፈጋቸውን በሳልና በማመዛዘን የፈለቁ የምሁራን ሀሳቦችን ለማስተናገድ ታስቦ እንደሆነም አብራርተዋል። መንግስት ለሚሰራቸው ስራዎች…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

በዚህ አምድ ዛሬ በየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች አንዱ የሆነውን የዳውሮ ዞንን እንቃኛለን! የዳውሮ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ስድስት ዞኖች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዞኑ በ10 ወረዳዎች፣ በ4 ከተማ አስተዳደሮች፣ በ172 የገጠርና 25 የከተማ በድምሩ 197 ቀበሌዎች የተዋቀረ ዞን ነዉ። ዞኑ በስተ ምዕራብ የኮንታ ዞን፣ በስተ ሰሜን የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት…

Read More

በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ከ300 በላይ ፕሮጀክቶች ተጠናቀዋል – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ60 በላይ ከተሞች ላይ እየተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት ከ300 በላይ ፕሮጀክቶች በመጀመሪያው ዙር መጠናቀቃቸውን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተሞች ተመራጭ የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት መዳረሻ እንዲሆኑ ታቅዶ እየተተገበረ የሚገኝ የልማት ፕሮግራም ነው፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከናወነውን የኮሪደር ልማት ስራዎች አስመልክቶ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ ከኢዜአ ጋር ቆይታ…

Read More

ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት የመምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

በምዕራብ ኦሞ ዞን “ትዉልድ በመምህር ይቀርጻል ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል “በሚል መሪ ሃሳብ ዞናዊ የትምህርት ማህበረሰብ ዉይይት እየተደረገ ይገኛል። በመድረኩ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጌታቸዉ ኬኒ እንደተናገሩት ለሀገራችን ብልጽግና ስኬት የመምህራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል። የሁሉም ሙያዎች መሰረት ትምህርት መሆኑ የተናገሩት ዋና አስተዳዳሪው መምህራን ሙያቸውን በአግባቡ በመያዝ ብቁ ዜጋ የማፍራት ኃላፊነትን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል። የዞኑ…

Read More

ለትምህርት ዘርፍ ውጤታማነት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ጠየቁ

“ትውልድ በመምህር ይቀረፃል ፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል” በሚል መሪ ቃል የካፋ ዞን መምህራን ውይይት ማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ትምህርት የልማት ሁሉ መሠረት መሆኑን ጠቁመው ፤ ይህም በትውልድ ቅብብሎሽ የሚቀጥልና ዘላቂነት ያለው ኢኮኖሚን የሚገነባ ነው ብለዋል፡፡ ትምህርት ቤቶች በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ማፍራት እንደሚጠበቅባቸው…

Read More

ቀጣዩን ትውልድ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

ቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን እንደሚገባ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገልጸዋል። በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወሰን ተሻጋሪ የውሃ ትብብር ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያደርገው 12ኛው የውሃ እና ሀይድሮ ዲፕሎማሲ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ በውይይት እና ግልጽነት ከጎረቤቶቻችን ጋር መተማመንን መፍጠር እንደሚያስፈልግ ገልጸው፤ ቀጣዩን ትውልድ…

Read More

በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪ የመሆን ህልማችንን እንደ ሀገር ለማሳካት የመምህራንና የትምህርት ዘርፉ ሚና ጉልህ እንደሆነ ተጠቆመ

“ትውልድ በመምህር ይቀረፃል፤ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል” በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ የመምህራን ውይይት በቴፒ ከተማ እየተካሄ ይገኛል። በውይይት መድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ አለሙ እንደገለፁት ባለፉት ዓመታት የትምህርት ስብራቶችን ለመጠገን በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን ገልፀው የስርዓተ ትምህርት ለውጥ፣ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል፣ ማህበረሰቡ ለትምህርት ያለውን አመለካከትና ተሳትፎ በማሳደግ ተጨባጭ ለውጥ…

Read More

የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን

የባህር በር ጉዳይን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገልጸዋል። የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ጌትዬ ትርፌ መንግስት የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጎ ባቀረበበት ወቅት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እና የመገናኛ ብዙኃን ትልቅ ትኩረት መስጠቱን ጠቁመው÷ አሁን ላይ ግን እየቀነሰ መምጣቱን ተናግረዋል። አጀንዳውን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ አንስተው÷ የባህር በር ጥያቄው…

Read More

ከካፋ ዞን የተወጣጡ መምህራን በቦንጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

ከአውራዳ፣ ከሺሺንዳና ከዋቻ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ከጨናና ከሺሾ-እንዴ ወረዳዎች የተወጣጡ መምህራንና የማህበራዊ ክላስተር አስባባሪዎች የጉብኝቱ ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ እየተከናወነ የሚገኘውን የሁለተኛ ምዕራፍ ኮሪደር ልማትን በተመለከተ የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ፤ የአከባቢው ነዋሪዎችም እያደረጉት ያለውን ድጋፍ ማብራራታቸዉን ቦንጋ ኤፍ ኤም ዘግቧል።

Read More