በሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቪ ተመሳሌታዊ አብነት የሚሆኑ ተግባራት በጉብኝቱ መመልከታቸዉን አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ
በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር ጨታ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አርሶ አደር አቶ ተፈራ ሳካሎ ጅምር የአሳ ፖንድ ስራዎችን በሌሎች አርሶና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላይ ተሞክሮውን መቀመርና ማስፋት እንደሚገባ ተገልጿል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና ከኮንታ ዞን አመራሮች ጋር በአመያ ከተማ አስተዳደር ጨታ ቀበሌ…
