ለሀገራዊ ብልጽግና ጉዞ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

በምዕራብ ኦሞ ዞን የብልጽግና ጉዞ፣ የሚዲያ እና የኮሙኒኬሽን አመራርና ባለሙያ ሚና እና ቀጣይ አቅጣጫ በሚል የተዘጋጀ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት እየተመዘገበ ላለው ስኬትና ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ እያበረከተው ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የገለፁ ሲሆን የዞኑን ማህበረሰብ ያማከለ የሚዲያ አውታር እንዲመሰረት፣ አጫጭር ስልጠናዎችና ድጋፍና ክትትል ቢደረግ፣ ዘርፉ ትኩረት የሚፈልግ…

Read More

ዘመኑን የዋጀው ዲጂታል አገልግሎት

በኢትዮጵያ የሚገኙ በርካታ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከጊዜ ወደ ጊዜ አቅማቸውን በማጎልበት ዲጂታል አሰራርን ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛል። የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም የተለያዩ ተቋማትም ለሌሎች ተሞክሮ የሚሆኑ የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የበርካቶች ጊዜና ጉልበት መቆጠብ ችለዋል። በጉዳዩ ላይ የኢኖቬሽንናቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ክፍል መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ፈጠነች መስቀሌ…

Read More

በሀገርና በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ ብሔራዊ ትርክትን በማስረጽ ረገድ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ ሚና እንዳለው ተገለጸ

በቤንች ሸኮ ዞን “የሚዲያና ኮምንኬሽን ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በዞኑ የሚገኙ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ነው። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ልማትና ዕድገት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሚና የጎላ ነው ብለዋል። በሀገር እና ሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ…

Read More

“የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ እና በዳውሮ ዞን የሚገኙ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ዉይይት እየተደረገ ይገኛል ።

የዞኑ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ሲሳይ እንደገለጹት የተሻለ የሕዝብ ግንኙነት ሥራና አገልግሎት በተጨባጭ መረጃ በማደራጀት ለኅብረተሰቡ ማድረስ እንዲቻል የሚያግዙ ተግባራት ለሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች እየተከናወኑ ይገኛል ። ከዚህ የተነሣ በየደረጃው ለሚገኙ በዳውሮ ዞን ለሚገኙ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ሥልጠና ተዘጋጅቷል። በሥልጠናው አገራዊ፣ ክልላዊና ዞናዊ የማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ የልማት ሥራዎችና የተመዘገቡ ድሎችን በማስተዋወቅ በኩል ለዘርፉ…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን የሚገኙ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በፌደራል መንግስት እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።

“የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል” በሚካሄደው መድረክ የሚሳተፉ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በፌደራል መንግስት እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በቤንች ሸኮ ዞን የሚገኙ የሚዲያና ኮምንኬሽን ባለሙያዎች “የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል በዞኑ የሚገኙ አጠቃላይ የሚዲያና ኮምንኬሽን ባለሙያዎች መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ ተሳታፊዎች በጠዋቱ ፕሮግራም በፌደራል መንግስት እየተገነቡ የሚገኙ…

Read More

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በመንግስትና ህብረተሰብ ተሳትፎ የሚከናወኑ ተግባራት ለማስተዋወቅ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው።

‎በክልል፣ በዞንና፣ በወረዳ በከተማ አስተዳደር የሚገኙ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጉበኙ። ‎የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች በከተማ አስተዳደሩ በተደራጁ ወጣቶች እየተሰራ የሚገኝ የዶሮ እርባታ ማዕከል፣ የከተማ ግብርና ስራዎችንና የከተማ ኮሪደር ልማት ስራዎችን ተዟዙረው ጎብኝተዋል ‎በጉብኝቱ የተገኙ የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መንግስቱ መኩሪያ የሚዲያና…

Read More

ወጣቶች ለሀገረ መንግስት እና ለሰላም እሴት ግንባታ ሚናቸውን በተገቢው ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

በካፋ፣ ሸካ እና በቤንች ሸኮ ዞኖች የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ” ሀገሬን እገነባለሁ ኃላፊነቴን እወጣለሁ ” በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ የወጣቶች ውይይት ተካሂዷል። መድረኮቹ ወጣቶች በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካ ሁኔታዎች ላይ ግልፅ ግንዛቤ እና የጋራ አረዳድ በመፍጠር የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ዓላማ ያደረገ ነው። ሀገራዊ ለውጡ እንደ ሁሉም የሀገራችን የህብረተሰብ ክፍሎች ወጣቶችን ተጠቃሚ…

Read More

ህብረ ብሔራዊ የእህትማማችነት እሴትን በማዳበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መትጋት ይጠበቃል፦ አቶ ግርማ ባሻ

‎ህብረ ብሔራዊ የእህትማማችነት እሴትን በማዳበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መትጋት ይጠበቃል ሲሉ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ግርማ ባሻ ገለጹ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሴቶች ፌደሬሽን አንደኛ መደበኛ ጉባኤ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው ‎በጉባኤው የ2017 የእስካሁን ሥራዎች ሪፖርት መገምገም፣ አመራሮችን መልሶ ማደራጀት፣በፌደራል የሴቶች ፌድሬሽን ሶስተኛ መበደኛ ጉባኤ ክልሉን ወክለው…

Read More

የማሻ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አቶ አንዱአለም ጌታቸውን የማሻ ከተማ ከንቲባ አድርጎ ሾመ

የሸካ ዞን ማሻ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዙር 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በማሻ ከተማ አካሂዷል ፡፡ የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ ወ/ሮ አሰለፈች ገዘሀኝ ምክር ቤቱ በህገ መንግስቱ በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት ሲወጣ መቆየቱን ተናግረዋል ። አፈ ጉባኤዋ አክለውም የምክር ቤቱ ውሳኔ የሚሹ ጉዳዮች ስኖሩ በአሰራሩ መሠረት አስቸኳይ ጉባኤ መደረጉን ገልፀዋል ።…

Read More

ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ውጤታማ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ተቋም መገንባት ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለፀ

“የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሚና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በሸካ ዞን የሚገኙ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ሠራተኞች ጋር ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ የውይይት መድረክ በማሻ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የዕለቱ የክብር እንግዳ የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ በመክፈቻ ንግግራቸው ሚዲያ በፖለቲካው፣ ኢኮኖሚዊና በማህበራዊ ዘርፎች ውጤታማ ለውጥ እንዲመዘገብ እንዲሁም አካባቢን በማስተዋወቅና መላው ህዝብ የልማት…

Read More