ከ61ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቅለዋል – ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን

ባለፉት ጊዜያት ከ61ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከስዊድን መንግስት ጋር በመተባበር ከትግራይ፣ ከኦሮሚያ፣ ከአማራ፣ ከአፋር እና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ለተውጣጡ የባለድርሻ አካላት የአሠልጣኞች ስልጠና በአዲስ አበባ መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋም፣ በኢንተርፕርነርሺፕና በስራ ፈጠራ ዙሪያ የሚያተኩር ሲሆን ለሶስት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይም ተጠቁሟል። በዚሁ ወቅት…

Read More

ቆይታከእኛጋር!

የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራም የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ከኩረጃ የፀዳ ማድረግ፣ የፈተና አሰጣጥን ማዘመን፣ ጠንክሮ በመማርና በማጥናት በራሱ ውጤት የሚያመጣ ትውልድን ስነ ልቦና መገንባት ወሳኝ መሆኑ ይታወቃል ። በመሆኑም የተማሪ የፈተና አሰጣጥ ኩረጃን በማስቀረት ብቁ ተማሪዎችን ወደ ቀጣይ ክፍል ለማሳለፍና እንዲሁም ተማሪውን ከቴክኖሎጂ ጋር በማላመድ ብቁና ተወዳዳሪ ለማድረግ ዘርፌ ብዙ…

Read More

የተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም ስኬት ተግባራት በቅንጅትና በመናበብ ሊከናወኑ ይገባል-አቶ ማስረሻ በላቸዉ

የክልሉ ግብርና ቢሮ በተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግግር ፕሮግራም በ2017 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 ዓም ዕቅድ ላይ የክልሉ አብይ ኮሚቴ ዉይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ እንደተናገሩት፤የተሳትፏዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግግር ፕሮግራም እንደየተጠቃሚዉ ፍላጎት እና ስነ-ምህደር ባህሪ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ፍትሃዊና እኩል ተጠቃሚነት ላይ…

Read More

የሃላላ ኬላ ሎጅ ተደብቆ የነበረውን የቀደምት አባቶች ታሪክ በመግለጥ ለቱሪዝም ኢንቨስትመንት ፍሰት ከፍተኛ አቅም ፈጥሯል

የሃላላ ኬላ ሎጅ ተደብቆ የነበረውን የቀደምት አባቶች ታሪክ በመግለጥ ለአካባበው ማህበረሰብ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ፍሰት ከፍተኛ አቅም መፍጠሩን የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት በገበታ ለሀገር የኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነው የሃላላ ኬላ ሎጅ በሚያዚያ 2015 ዓ.ም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉ ይታወሳል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን…

Read More

በአፈጻጸም ወቅት የታዩ ክፍተቶችን በመለየት በቀጣይ የበጀት ዓመት ትኩረት በመስጠት የዕቅድ አካል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

የማህበራዊ ዘርፍ ተቋማት የ2017በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ ቀርቦ እየተገመገመ ነው። በአፈጻጸም ግምገማው የተገኙት የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል በበጀት ዓመቱ የተገኙ ስኬቶችን በማስቀጠል ውስንነቶችን በመለየት የቀጣይ በጀት ዓመት የዕቅድ አካል አድርጎ መፈጸም ይገባል ብለዋል። አመራሩ በላቀ አስተሳሰብ በተቋማት የአፈጻጸም ሪፖርት እና ጠቋሚ ዕቅድ ላይ ለበለጠ ውጤታማነት መምከር ይገባቸዋል…

Read More

የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ውህደት በባለሙያዎች ዘንድ የክህሎት፣ የእውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚፈጥር መሆኑ ተገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ውህደት ላይ የባለድርሻ አካላት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ የCRFL እና REDD+ ፕሮጀክቶች ከዓላማቸው አንፃር ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አርንጓዴ ልማትን እውን ለማድረግ በሚደረገው ርብርብ እንዲሁም በሀገራችን በክቡር ጠቅላይ ሚ/ር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጀመሩ አርንጓዴ…

Read More

ዘመኑ በመረጃ ብዛትና ፍጥነት የተወሳሰበ በመሆኑ በሚድያ የሚሰራጩ መረጃዎችን ጥቅምና ጉዳት ለይተን በኃለፊነት ሊንጠቀም ይገባል፦ የስልጠና ተሳታፊዎች

“የድህረ እውነት ዘመንን በእውነትና በእውቀት” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አመራሮች፣ ለህዝብ ግንኙነትና ሚድያ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ መሠጠቱን ቀጥሏል። ስልጠናው የድህረ እውነት ዘመንን በአግባቡ ለመረዳት የሚያስችል በቂ ግንዛቤ የተጨበጠበት እና በሚድያ ዘርፍ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለቀጣዩ በማረም እንዴት ማህበራዊ ሚድያን ለ ገንቢ ዓላማ መጠቀም እንዳለበት የሚረዳ ነው። ከተሳታፊዎች ውስጥ ያነጋገርናቸው…

Read More

የቴፒ-ሚዛን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በሚቀጥለው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግንባታው በመካሄድ ላይ የሚገኘው እና የቤንች ሸኮን እና የሸካ ዞኖችን የሚያገናኝ የቴፒ-ሚዛን 47.87 ኪሎ ሜትር አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በቀጣዩ በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በእስካሁኑ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት ፣ የማፋሰሻ ፣ የስትራክቸር ፣ የሰብ ቤዝ እና የቤዝ ኮርስ ንጣፍ እንዲሁም 25 ኪሎ ሜትር የአስፋልት…

Read More

በግብርና ምርት ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ተሰረዘ

በግብርና ምርቶች ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ በዘርፉ ምንም አይነት እሴት ሳይጨምሩ የንግድ ሥርዓቱን የሚረብሹ በርካታ ደላላዎች አሉ፡፡ ስለሆነም በእህል ምርት፣ በአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም በቁም እንስሳት ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ሙሉ በሙሉ መሰረዙን ተናግረዋል፡፡ ይህን…

Read More

በመኧን ማህበረሰብና በኮንታ ኮይሻ ነዋሪዎች መካካል የተደረገው እርቀ ሰላም የነበረውን ጥላቻ በማስወገድ የእርስ በእርስ መስተጋብሮችን ይበልጥ ለማጠናከር ፋይዳው የላቀ መሆኑንም ነዋሪዎቹ ተናግረዋል ፡፡

ነዋሪዎቹ እርቀ ሰላሙ ዘላቂ እንዲሆንም የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡም ተናግረዋል ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በመኧን ማህበረሰብና በኮንታ ኮይሻ ነዋሪዎች መካካል ለዘመናት ዘልቆ የነበረው ችግር በእርቀ ሰላምና በይቅርታ ተፈትቷል ፡፡ በነበረው የይቅርታና እርቀ ሰላም ስነ ስርዓት ከሁለቱም ወገኖች በኩል የሀገር ሽማግሌዎች፣ሀይማኖት አባቶች፣የጎሳ መሪዎችና ባላባቶች እንዲሁም የክልልና የዞን ፣የወረዳ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ስነ ስርዓቱ ተከናውኗል…

Read More