የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?
እንደምን ቆያችሁን ውድ አምባቢዎቻችን? ባለፉት ተከታታይ ወራት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? በሚል አምዳችን የዞኖቻችንን ጠቀለል ያለ እይታ በወፍ በረር ማስቃኘታችን ይታወቃል። ከእነዚህም: ስለ ካፋ ዞን ባስቃኘናችሁ ክፍል: በካፋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ታሪካዊ፣ ተፈጥሮአዊና የቱሪስት በዳረሻዎችን እንድሁም በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ነባር ብሔረሰቦች ውስጥ አንዱ የሆነውን ካፈቾ የሚታወቁባቸውን ባህላዊ እሴቶች ጠቅሰናችሁ ነበር። ዛሬ…
