ለብዙ ዓመታት ተደብቀው የነበሩ ሀብቶችን በመግለጥ ለሀገር እና ለትውልድ በሚጠቅም መልኩ እየለሙ ነው – የኪነጥበብ ባለሙያዎች
ለብዙ ዓመታት ተደብቀው የነበሩ ሀብቶችን በመግለጥ ለሀገር እና ለትውልድ በሚጠቅም መልኩ እየለሙ መሆኑን፤ የቱሪዝም መዳረሻወችን የጎበኙ የጥበብ ባለሙያዎች ገለጹ። የጥበብ ባለሙያዎቹ ይህን ያሉት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጭነት በዳውሮ ዞን የተገነባውን የሀላላ ኬላ ሎጅ ከጎበኙ በኋላ ነው። የጥበብ ባለሙያወቹ በአጭር ጊዜ ተገንብቶ ለሀገር ኢኮኖሚ ፋይዳ ባለው መልኩ ለአገልግሎት ክፍት የሆነውን፤ የሀላላ ኬላ ሎጅን…
