የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመላካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ይገኛል – የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመላካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጉዳዮችን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማስመዝገብ በሚያስችል አበረታች ሂደት ማሳካቱን አንስተዋል፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ከተያዘለት የገቢ ማሳደግ፣ የዕዳ ሽግሽግ፣…

Read More

በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የተቀመጡ ስትራቴጅዎችን በመፈጸም አምራቹና ሸማቹን ቀጥታ በማገናኘት ገበያን ለማረጋጋትና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ ትኩረት ተደርጎ እንዲሰራ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አሳሰቡ።

ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ በተገኙበት ”ሀገራዊ የንግድ ሳምንት አከባበር አስመልክቶ የንግድና ኢንቨስትመንት ሴክተር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምስረታ ጀምሮ የእስካሁኑ ጉዞ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ዓላማ ያደረገ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ በንግድ እና እንቨስትመንት ዘርፍ እስካሁን ተከናወነዉ የተመዘገቡ ውጤቶችን ማጠናከር እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ማረም በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ምክክር…

Read More

‹‹‹‹‹‹ ሪፖርታዥ ››››››

ማህበራዊ ሚዲያን የህዝብን አንድነት በሚያጠናክር እና ሀገርን ማሻገር በሚያስችሉ በጋራ ጉዳዮች ላይ አትኩሮ መጠቀም ያስፈልጋል። የድህረ እውነት ዘመንን ለመሻገር በተለያዩ የማህበራዊና ሜንስትሪም ሚዲያው ላይ የሚሰራጩትን ፀረ-ፓርቲ፣ ፀረ- መንግስትና በሀገራዊ ጥቅም ላይ የተቃጡ ስም ማጥፋት ዘመቻዎችን ለመመከት በእውቀትና በክህሎት መመራት ያስፈልጋል። ሀሰተኛ ዘመቻዎችን በሁሉም መስክ ለመመከት የሚያስችል የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎት መታጠቅና እውቀት መር የሆነና እውነትን መሰረት…

Read More

በክልሉ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍን በመደገፍ እና በማጠናከር በኢኮኖሚ እድገት የታየውን መነቃቃት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል፦ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የንግድና ኢንቨስትመንት ሴክተር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምስረታ ጀምሮ የእስካሁን ጉዞ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ዓላማ ያደረገ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነዉ። በምክክር መድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤በሀገር ውስጥ የምናመርታቸው ምርቶችን በአይነት፣በብዛትና በጥራት ከፍ በማድረግ ተወዳዳሪ እንዲሆን ማስቻል ይጠበቃል ብለዋል። በክልሉ የኢንዱስትሪ ውጤቶች በጥቃቅንና አነስተኛ የማንፋክቸሪግ አማካኝነት እየተመረቱ ገበያውን…

Read More

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤን ማዘጋጀቷ ለዘርፉ የሰጠችውን ትኩረት ያሳያል፦ የዓለም የጤና ድርጅት

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤን በአድዋ ድል መታሲያ እያስተናገደች ትገኛለች። የዓለም የጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ዶ/ር ኦውን ካሉዋ በጉባኤው፥ የጤናው ዘርፍ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን እንዲያቅፍ እና በአባል ሀገራት የጤና ፍትሃዊ ተደራሽነት እንዲረጋገጥ ድጋፍ በማደረግ ላይ ይገኛል ብለዋል። በትብብር ከተሠራ ምንም የማይቻል ነገር የለም ያሉት ተወካዩ፤ በየጊዜው የሚያጋጥም ወረርሽ…

Read More

የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

የኮንስትራክሽን ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፡፡ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እና የምስራቅ አፍሪካ መሰረተ ልማት ኤክስፖ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ይጀምራል፡፡ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንዳሉት÷ ኮንስትራክሽን የአንድ ሀገር እድገት በትክክለኛ መንገድ ላይ እንደሚገኝና ኢኮኖሚው እያደገ መምጣቱን የሚያመላክት ነው፡፡ ዘርፉ ለኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር…

Read More

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚሰራው ስራ ሊጠናከር ይገባል፡- የሰላም ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈንና አንድነትን ለማጠናከር የሚሰራው ስራ ሊጠናከር እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ተናግረዋል። ሀገር አቀፍ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የጎሳ መሪዎች እና የሰላም ተቋማት አመራሮች የምክክር መድረክ በአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የሰላም ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ኢትዮጵያ በርካታ የከበረና የዳበረ ባሕላዊ የሰላም ሐብቶች ያሏት ሀገር መሆኗን ገልጸዋል። እነዚህ ሐብቶች ግጭቶችን…

Read More

በጤናው ዘርፍ ያሉ ተግባራትን ለህብረተሰቡ ለማድረስና ዘርፉን ለማሳደግ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

የወባ በሽታን መከላከልና መቆጣጠር አተገባበርን ለማሻሻል የስርዓተ ምግብ ችግር ያለባቸው እናቶች እና ህፃናት ልየታ እንዲሁም MPOX በሽታን መከላከልን አስመልክቶ ከሚዲያ አካላት ጋር የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በታጫ እየተካሄደ ነው። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዘርፍ ባለሙያዎች ስለጤና ጉዳይ ትክክለኛ ዕውቀት በመጨበጥ ወቅታዊና ታኣማንነት ያለውን መረጃ በጊዜ ለህብረተሰቡ ለማድረስ መድረኩ ወሳኝ መሆኑን…

Read More

በዘንድሮ የመኸር እርሻ 21 ሚሊየን ሄክታር መሬት ይለማል ፦ የግብርና ሚኒስቴር

በዘንድሮ የመኸር እርሻ 21 ሚሊየን ሄክታር መሬት እንደሚለማ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከኢቲቪ አዲስ ቀን የሀገር ጉዳይ ጋር ቆይታ ያደረጉ ሲሆን ለመኸር እርሻ እየተደረገ ስላለው ዝግጅትም ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የመኸር የእርሻ ጊዜ ለኢትዮጵያ ትልቁ የምርት ጊዜ ነው ያሉት ሚኒስትሩ፤ በአመቱ በአጠቃላይ ከሚመረተው ምርት 70 በመቶ የሚሆነው ከመኸር ውቅት የሚመረት…

Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በህዝበ ውሳኔ ራሳቸውን ሪፎርም ካደረጉ የክልል ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በህዝበ ውሳኔ የምርጫ ስርዓት ራሳቸውን መልሰው ሪፎርም ካደረጉ የክልል ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። በውይይቱ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ዘህራን ሁመድ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ጌታ ቸሩ፣ የአራቱ ክልሎች ምክር ቤትና ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎች እንዲሁም የፀጥታ አካላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በአዲስ የተደራጁ ክልሎች ውሰጥ በሚኖሩ ብሔሮች፣…

Read More