በፓርቲው መሪነት የመጡ ለውጦችን ለማስቀጠልና የቀጣይ ህልሞችን ለማሳካት መላው አባልና ማህበረሰብ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ።

በብልፅግና ፓርቲ የኮንታ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ዞናዊ የአባላት ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪና ብልፅግና ፓ/ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ ፓርቲያችን ብልፅግና ሀገራችን ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በገባችበትና በፈተና ውስጥ ሆና የህዝቡ የለውጥ ፍላጎት ገንፍሎ በመውጣቱ የተወለደ ፓርቲ ነው ብለዋል። በመላው ኢትዮጵያ ከ16 ሚሊዮን በላይ አባላት ያሉትና በሀገሪቱ ታሪክ በአጭር ጊዜ ራሱን…

Read More

በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች በብልጽግና ፓርቲ መሪነት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላሉ።

በካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመድረኩ ለውይይት የሚሆን መነሻ ሰነድ የካፋ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አጥናፉ ኃይሌ አቅርቧል። አቶ አጥናፉ በሪፖርታቸው የብልጽግና ፓርቲ ጽንሰ ሀሣብና እሳቤ በአመራሩና አባላት ውስጥ በማስረጽ ፓርቲያችንን…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ ሸካ ዞን ቅ/ጽ/ቤት አዘጋጅነት”ከቃል ወደ ባህል”በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ ኮንፈረንስና የቅድመ ፓርቲ ጉባኤ መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ተካሂዷል

በኮንፈረንሱ የተገኙት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ በበኩላቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዝሃነት ላይ የተመሠረተ አንድነት ያላት ቢሆንም ባለፉት ዓመታት ውስብስብ ፈተናዎች ሲጋጥሟት እንደቆየ ገልፀው ፈተናዎችን በፅናት በማለፍ ተጨባጭ ለውጦች መመዝገባቸውን ገልፀዋል። በዞናችን የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ማስቀጠልና ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ ከአመራሩና አባሉ የሚጠበቅ ኃላፊነት መሆኑን ገልፀው ከምንም በላይ በአካባቢያችን ያሉትን ፀጋዎች በመጠቀምና ማህበረሰቡን በማስተባበር ማልማት…

Read More

ፓርቲያችን ብልጽግና ባሳለፍናቸው አመታት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሰው ተኮር ተግባራትን ሲፈጽም መቆየቱ ተገለፀ

በምዕራብ ኦሞ ዞን የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት “ከቃል እስከ ባህል “በሚል መሪ ቃል 2ኛውን የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ቅድመ ጉባኤ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ በጀሙ ከተማ አካሂደዋል። ጉባኤው በተለያዩ የባህላዊ ዉዝዋዜ የታጀበ መሆኑ ተጠቅሷል። በኮንፍረንሱ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጌታቸዉ ኬኒ ፓርቲያችን ብልጽግና በባለፉት አመታት በርካታ ውጤታማ ሰው ተኮር ስራዎች መስራቱ እና አሁንም እየሰራ…

Read More

በክልሉ በብልጽግና ፓርቲ መሪነት አዎንታዊ ሰላም ማስፈን ተችሏል። አቶ አንድነት አሸናፊ

በመጀመሪያዉ የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ከተቀመጠው ዉሳኔ መነሻ በክልሉ ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በተሰሩ ስራዎች ለማህበራዊ፣ኢኮኖሚዊ እና ፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ምቹ መደላድሎች መፈጠራቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሰላምና ፀጥታ አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ገለጹ። የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ፤ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛው መደበኛ ጉባኤ ካስቀመጣቸው ውሳኔዎች እና ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 225 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ ይካሄዳል-የግብርና ቢሮ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በዘንድሮ የበጋ ወቅት 225 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ልማት ለማካሄድ የንቅናቄ ስራ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ውብሸት ዘነበ ለኢዜአ እንደገለፁት፥ በክልሉ ባለፉት ሶስት ዓመታት በተከናወኑ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ተራቁቶ የነበረ መሬት አገግሞ ለእርሻ ስራ መዋል ጀምሯል። በለማው ስፍራ ወጣቶች ተደራጅተው በፍራፍሬና ንብ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በቦንጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ ምልከታ አደረጉ

በኮሪደር ልማት ምልከታ ላይ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የቦንጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል። ከተማው ለኑሮ ምቹ እና ሳቢ እንዲሆን አየተሰራ የሚገኘውን የከተማ ኮርደር ልማት ለማሳለጥ ህብረተሰቡ ወስን ከማስከበር ረገድ እያደረገ ያለው ርብርብ እጅግ የሚመሰገን ነው ብለዋል። ከተማው ሰፊ በመሆኑ ስራውን በውጤታማነት ለመምራት እንዲቻል በየደረጃው ከፋፍሎ የቅድሚያ…

Read More

ለእናቶች የሚሰጡ የወሊድ አገልግሎቶችን ይበልጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው – ዶክተር መቅደስ ዳባ

በጤና ተቋማት ለእናቶች የሚሰጡ አገልግሎቶችን በማዘመን በወሊድ ምክንያት የሚሞቱ ዜጎችን ህይወት ለመታደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የጤናማ እናትነት ወር ”ጥራቱን የጠበቀ የምጥ እና የወሊድ እንክብካቤ ለሁሉም እናት፤ ለጤናማ እናቶች” በሚል መሪ ሀሳብ መከበር ጀምሯል። የጤናማ እናትነት ወር በአለም አቀፍ ደረጃ ለ38ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። የጤና ሚኒስትሯ…

Read More

በከተማው እየተከናወነ ያለው የተቀናጀ የኮርደር ልማት ስራው ከግብ እንዲደርስ የባለድርሻ አካላት ትብብርና ድጋፍ እንዲጠናከር ተጠየቀ።

የከተሜ ነዋሪዎችን የአኗኗር ዘይቤ ለማሻሻልና ከተሞችን የሚመጥን የመሰረተ ልማት አቅርቦት ለመዘርጋት በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ተግባራዊ የኾነው የኮሪደር ልማት ስራ የከተሞችን ሥነ-ውበት በማሳደግ፣ አረንጓዴነትን በማስፋት መሰረተ ልማትን በማቀናጀት ባሻገር ተጨማሪ ጊዜያዊ የስራ ዕድሎችንም እየፈጠር ይገኛል። በ31 የኢትዮጵያ ከተሞች ተግባራዊ የተደረገው የከተሞች የኮሪደር ልማት ስራ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በይፋ ከተጀመረበት የክልሉ ከተሞች ሚዛን አማን ከተማ…

Read More

የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል፦ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል ሲሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር) አመለከቱ። ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተከፈተው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በአብዛኛው አክሲዮን፣ የመንግስት ቦንድ፣ የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ፣ የኩባንያዎች ቦንድ እና ሌሎች ቦንዶች ወደ ማዕከላዊ ቦታ መጥተው የሚገበያዩበት መድረክ ነው፡፡ ገበያው የሰነደ…

Read More