ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በዳዉሮ ዞን ይመረቃሉ።

ርዕሰ መስተዳድሩ በዞኑ ውስጥ ተገንብተው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ለህዝብ አገልግሎት ክፍት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። በቀጣይ ለሚከናወኑ አዳዲስ የልማት ስራዎች መነሻ የሚሆን የመሠረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ-ስርዓትም እንደሚካሄድም ተመላክቷል። ይህ ጉብኝት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጨምሮ፣ በዞኑ ዋና ከተማ ታርጫ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የአካባቢው ማህበረሰብ ደማቅ አቀባበል እንዳደረጉላቸዉ የዞኑ ኮሙኒኬሽን…

Read More

የናፍጣ አቅርቦት ቀድሞ ወደ ነበረበት ተመለሰ

በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ከመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በፊት ወደ ነበረበት 9 ሚሊዮን ሊትር እንዲመለስ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ምክንያት የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና አቅርቦት ላይ መስተጓጎል መፈጠሩ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ወደ 4.5 ሚሊዮን ሊትር ወርዶ ነበር። አሁን የአንድ ቀን…

Read More

የአመራር አስተሳሰብና የተግባር አንድነትን ማጠናከር የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን መፍታት እንደሚገባ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ

በሸካ ዞን የሕዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ያለመ የአመራር የምክክር መድረክ በቴፒ ከተማ ተካሂዷል የአመራር አስተሳሰብና የተግባር አንድነትን ማጠናከር የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት እንደሚያስችል በመድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ፍቅሬ አማን ገልጸዋል ። የፓርቲው የለውጥ ጉዞ የታለመለትን ግብ እንዲመታ፣ አመራሩ የፓርቲና የመንግሥት ሥራዎችን በላቀ ዝግጁነትና…

Read More

ባለፉት 8 የለውጥ አመታት የተመዘገቡ ድሎችን የሚዘከር፤ ለቀጣይ ጉዞ አንድነትን ሚያጠናከር የብልጽግና ፓርቲ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅሰቀሳ በሸኮ ወረዳ በሁሉም ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው

የሰልፉ ተሳታፊዎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት በአገር፣በክልሉ፣በዞኑና በወረዳው በተለያዩ ዘርፎች የመተመዘገቡ ድሎችን በማንሳት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አጋርነታቸውን አሳይተዋል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሪ ጉርሙ በግዝመሬት ክላስተር በተካሄደው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት ብልጽግና ፓርቲ ማህበራዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ፤አገርን ወደ ተሻለ ከፍታ የሚያሻግሩ ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል። በአገር ደረጃ ከተመዘገቡ ድሎች ባሻገር በዞኑ ብሎም በአካባቢው የተመዘገቡ ውጤቶችን ጠቅሰው…

Read More

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ወደ 15 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች ከሴፍትኔት ተረጂነት ማላቀቅ መቻሉን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ባለፉት ዘጠኝ ወራት ባከናወናቸው የተቀናጁ የልማት ስራዎች፣ 15,206 የሚሆኑ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ተረጂዎችን ማላቀቅ መቻሉ ተገልጿል። የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ለማ መሠለ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በክልሉ ውስጥ ከሚገኙ 23,669 የሴፍትኔት ተረጂዎች ውስጥ ፣ በተከናወኑ ውጤታማ ተግባራት 15,206 የሚሆኑ ዜጎችን በማስመረቅ ከተረጂነት እንዲላቀቁ የተደረገ…

Read More

አመራሩ የፓርቲ ሥራዎችን በላቀ ቁርጠኝነት እንዲመራና እንዲፈጽም አቶ ፍቅሬ አማን አሳሰቡ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቴፒ ከተማ ሲያካሂድ የነበረው የ2018 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ። በመድረኩ በዘጠኝ ወራት የተመዘገቡ የተሻለ አፈጻጸሞችን ማጠናከር እና ጉድለቶችን ማረም የሚያስችሉ ገንቢ ሀሳቦች ተነስተው የጋራ ውይይት ተደርጓል። በግምገማው ማጠቃለያ ላይ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን አመራሩ የፓርቲውን መደበኛና ኢንሼቲቭ…

Read More

ሪፖርታዥ

ሪፖርታዥ ላለፉት 9 ወራት የአርብቶ አደሩን ኑሮ የሚያሻሽሉ ውጤታማ የልማት ስራዎች መከናወናቸውን የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ ገለጸ በአርብቶ-አደር እና ከፊል አርብቶ አደር ማህበረሰብ አካባቢ ፈጣንና ፍትሐዊ ልማት ለማረጋገጥ  እንደ ሀገር የተነደፉ የፖሊሲ ማሻሻያዎችና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂዎችን ከክልላችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማስተሳሰር በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚዊ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ቢሮው ገልጸዋል፡፡ በአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ዘንድ የሚነሳውን…

Read More

የዓመቱን ስራ በላቀ ሁኔታ ለመጨረስ ያለመ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

በብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም በቴፒ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። የግምገማ መድረኩ ፓርቲው በ2018 በጀት ዓመት ያቀዳቸውን ግቦች በዘጠኝ ወራት ውስጥ ምን ያህል እንደፈጸመ በመፈተሽ፣ በቀሪዎቹ ወራት ለሚከናወኑ ተግባራት ግልጽ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የታለመ ነው። በዚህም በዘጠኝ ወራት ውስጥ የተከናወኑ ሥራዎችን በጥልቀት በመገምገም፣ የተመዘገቡ ጠንካራ ጎኖችን…

Read More

የእንስሳት ሀብት በተገቢው በማልማት የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፤ በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ የተገነባውን የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል መርቀው ከፍተዋል። በያዶታ ከተማ የተገነባው የቁም እንስሳት የግብይት ማዕከል በአከባቢው ያለውን የእንስሳት ሀብት በተገቢው ለመጠቀም የሚያግዝ መኾኑን ነው ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በምረቃው ወቅት የገለጹት። የማዕከሉ መገንባት በአከባቢው ያለውን እምቅ የእንስሳት ሀብት ዘመናዊ…

Read More

ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከ353 ሚሊዮን ብር ለሚገነባው ሆስፒታል የመሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ፣ የያዶታ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ከ353 ሚሊዮን በላይ በሆነ የክልሉ መንግሥት የበጀት የሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአግልግሎት ክፍት እንደሚኾን ተመላክቷል። የሆስፒታሉ መገንባት ከዚህ ቀደም በአከባቢው ከጤና ተቋማት ተደራሽነትና ጥራት ጋር ተያይዞ…

Read More