ሚዲያዎች የእውነት ምንጭ እና የሀገር መንፈስ መሆን አለባቸው – ብልፅግና ፓርቲ
ሚዲያዎች ሙቀት ሳይሆን ብርሃን መፍጠር ላይ ማተኮር፤ ጫጫታ ላይ ሳይሆን የእውነት ምንጭ እና የሀገር መንፈስ መሆን አለባቸው አለ ብልፅግና ፓርቲ። ፓርቲው “ሚዲያ የሀገር መንፈስ ነው” በሚል መሪ ሐሳብ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። ዓለም አቀፍ የሚዲያ ቀንን ምክንያት በማድረግ “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በተከታታይ ሳምንታት ሲካሄዱ የቆዩ ሚዲያ ላይ ያተኮሩ መድረኮች…
