የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የኢነርጂ አጠቃቀም 16 በመቶ እድገት አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ብቻ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የኢነርጂ አጠቃቀም 16 በመቶ እድገት አሳይቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያን አምራች ኢንዱስትሪዎች እንቅስቃሴ አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያም፤ የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ሳይጀመር ኢንዱስትሪዎች…
