7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና ወሳኝ ነው – ምርጫ ቦርድ
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሐዊ፣ ገለልተኛ እና የተሳካ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የባለድርሻ አካላት ሚና ወሳኝ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል። በውይይት መድረኩ ላይ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ፤ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰው፤ ከዝግጅቶቹም መካከል ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር…
