የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ ወሳኝ ነው።
ሪፖርታዥ ያደጉ ሀገራት ለትምህርት ከፍተኛ የሆነ በጀት በመበጀት በቴክኖሎጂ የዳበሩ ዜጋ እና ተማሪዎች እንዲፈጠሩ በከፍተኛ መንገድ እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይህንኑ ዘርፍ ለመለዋጥ የት/ቤቶች መሠረተ ልማት የማሻሻል ሃገራዊ ንቅናቄ በመጀመር ሁሉም ት/ቤት መደገፍ እንዳለበት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ። እንደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አብዛኛዎቹ ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት መስፈርትን የማያሟሉ በመሆናቸው ይህም የትምህርት…
