ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ ለከተሞች የተለያዩ ደረጃ እና ዓይነት ያላቸው 86 ፕላኖች ተዘጋጅተዋል-የክልሉ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት
የከተማ ትልቁ ሀብት መሬት ነው።የከተሞች ውስን ሀብት የሆነው የከተማ መሬትን በአግባቡ ማስተዳደር ከተማን የሚመጥን ፕላን ማዘጋጀት ያስፈልጋል። የከተማ ፕላን የአንድን ከተማ እና የአካባቢውን የወደፊት ዕድገት የህዝቡን ጥቅም እና የከተሞችን እድገት መሰረት በማድረግ እንዲመራ ተደረጎ የሚዘጋጅ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ሲሆን በይዘት ደረጃ የከተማውን መሬት አጠቃቀም፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ታሪካዊ፣ የፊዚካላዊና ሌሎች ጉዳዮችን ያካትታል፡፡ ከተሞች በፕላን ሲመሩ ለከተማው…
