Trendings

BLOGS

ክልላዊ የአርሶ አደር የመስክ ላይ ትምህርት ቤት ተቋማዊ ማድረጊያ ፕሮግራም በጊምቦ ወረዳ ተካሄደ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርሶ አደር የመስክ ላይ ትምህርት ቤት (FFS Institutionalisation) ተቋማዊ ማድረግያ ፕሮግራም በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሃማኒ ቀበሌ ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የካፋ ዞን ግብርና ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ አክሊሉ አማዴ የኤስ ኤን ቪ ፕሮጀክት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በዞኑ በ6 ቀበሌዎች በአትክልትና ፍራፍሬ ወጣቶችና ሴቶችን በማደራጀት…

Read More

የወተትና ስጋ ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን በማዳቀል ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ ነው

የወተትና ስጋ ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን በማዳቀል ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለኢዜአ እንዳሉት፤ የወተትና ሥጋ ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎች የማዳቀል ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ በዚህም በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ላሞችን ለማዳቀል ዕቅድ ተይዞ 1…

Read More

የህዝቡ የመልካም አስተዳደር ቅሬታዎችን ደረጃ በደረጃ ከመንግስት በሚቀመጠዉ አቅጣጫና አሠራር ሥርዓት ለመመለስ እንደሚሰራ ተመላከተ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ክልል ዓቀፍ የመልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂደዋል። በውይይቱ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የቅሬታ አቤቱታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮናስ ኬና በቅሬታ አቤቱታ ጉዳዮች ዙሪያ የተዘጋጀ ሠነድ አቅርበው ምክክር ተደርጓል። በመድረኩ የተገኙ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የቅሬታና አቤቱታ ማጣራት ዴስክ…

Read More

በጥቅጥቅ ደን ልብ ውስጥ የተሸሸገው የተፈጥሮ ድንቅ ምስጢር-ሾዶ ፏፏቴ!

የሾዶ ፏፏቴ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣በካፋ ዞን፣ጨታ ወረዳ የሚገኝ ድንቅ የቱሪዝም መስህብ ነው። ድንቅ ተፈጥሮ የተቸረው የጨረታ ወረዳ የበርካታ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ የቱሪዝም ሀብቶች ባለቤት ነው። በወረዳው አጠቃላይ ከ34 ባላይ የተለዩ የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎች መኖራቸውን ከወረዳው ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ባለ-ሶስት ደረጃው የሾዶ ፏፏቴ ከእነዚህ ውብ የአከባቢው የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች አንዱ…

Read More

በግብርናው ዘርፍ የስርዓተ-ጾታ እኩልነት እና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል መዋቅራዊ ለዉጥ ማምጣት አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የግብርና ሚኒስቴር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ስርዓተ-ፆታና ኤች አይ ቪ ኤድስ ሜንስትሪምንግ ጋር በመተባበር ለክልሉ ግብርና ቢሮ የስራ ኃላፊዎች፤መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶችና ፕሮግራሞች በስርዓተ-ፆታና ማህበራዊ ጉዳይ ተጠቃሚነትና ተሳትፎ ለማስፋት የሚያስችል የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የግብርና ልማት ዕቅድ ጀንደር ስትራቴጂ ሰነድ በግብርና ሚኒስቴር የሴቶችና ማህበራዊ…

Read More

የሸኮ ወረዳ ቡና አምራች አርሶአደሮች ለቡናቸዉ ጥራት መጠበቅ የአካባቢው ደን አስተዋጽኦው ወሳኝ መሆኑን ተናገሩ።

የሸኮ ወረዳ አሰተዳደርም ከ36ሺ በላይሄክታር ቡና በደን የተሸፈነ መሆኑን ገልጿዋል ። በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ቡና አምራች አርሶአደሮች ቡና እና ደን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው ብሏል። አቶ ሼንቸብ ጄቢ አቶ ሳሙኤል ደቹ እና አቶ ዳጩ ዚቲ በሸኮ ወርዳ ቡና አምራች አርሶአደሮች ሲሆኑ የሸኮ ቡናን ልዩ የሚያደርገው ቡናው እና ጫካው ከጥንት ጀምሮ ቁርኝታቸዉ እጅ…

Read More

በግብርናው ዘርፍ የሴቶችና አካል ጉዳተኞችን ተሳትፎና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የዘርፉን ውጤታማነት ለማስቀጠል የማይተካ ሚና እንዳለዉ ተገለጸ

የግብርና ሚኒስቴር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ስርዓተ-ፆታና ኤች አይ ቪ ኤድስ ሜንስትሪምንግ ጋር በመቀናጀት ለክልሉ ግብርና ቢሮ የስራ ኃላፊዎች፤ መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶችና ፕሮግራሞች በስርዓተ-ፆታና ማህበራዊ ጉዳይ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ዙሪያ የተዘጋጀዉ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የዉይይት መድረኩ ዋነኛ ዓላማ በሥርዓተ-ፆታና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ…

Read More

በክልሉ በየደረጃው የመልካም አስተዳደር ጉዳዮችን መፍታት የሚያስችል ተቋማዊ ፎረም ተቋቁመው ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ክልል ዓቀፍ የመልካም አስተዳደር እና ቅሬታ አቤቱታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነዉ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና መስተዳድር ምክር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተረፈ ዘዉዴ፤ ከማህበረሰቡ በየደረጃው የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፈታት ህዝቡን ለልማት ከማነሳሳት ባለፈ ህዝቡን ከመንግሥት ጋር በማቀራረብ መልካም ሥራዎች እንዲከናወኑ ዕድል እንደሚፈጥር…

Read More

በዶሮ ፣ በበግ እርባታና በዓሳ ሀብት ልማት መስክ የተሰማሩ ሴቶች፣ ወጣቶችና አርሶ አደሮች ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናገሩ።

ሀገራዊዉ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ የእያንዳንዱ ቤተሰብ ብልጽግና ማረጋገጫ መሠረት ተደርጎ አርሶ አደሩንና አርብቶ አደሩን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። ኢኒሼቲቩ የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን በማሳደግ ሀገራዊ ዕድገትን እውን ለማድረግ መሠረት የጣለ ነዉ። በካፋ ዞን በጎባ ወረዳ ያነጋገርናቸው አንዳንድ በማህበር የተደራጁ ሴቶች፣ ወጣቶችና አርሶ አደሮች በዶሮ ፣ በበግ እርባታና በዓሳ ሀብት…

Read More

የሕዝብ ተሳትፎ የልማት ኢንሼቲቮችን በማገዝ ረገድ ትልቅ አቅም ፈጥሯል!

መንግሥት በሕዝባዊ ተሳትፎ ሀገራዊ የልማት ኢኒሼትቮችን በማፋጠንና ነባር ተግዳሮቶችን ወደ እድል በመቀየር የዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ እያደረገ ይገኛል፡፡ የሕዝብ የነቃ ተሳትፎ በመላ ሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ኢኒሼቲቮችን ለመደገፍ ከፍተኛ አቅም እንዲፈጠር ያደረገ በመሆኑ አካታች እድገትን እና ፍትሐዊ የሀብት አጠቃቀም እዉን እንዲሆን አድርጓል፡፡ የህዝብ የልማት ተሳትፎ በመንግሥት እና በሕዝብ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር፣ ሀገሪቱ በመሠረተ ልማት፣…

Read More