Trendings

BLOGS

በምንከተለው የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ በሁሉም ዘርፎች ቀጣይነት ያለው በእጅጉ እያደገ የሚሄድ በማህበረሰብ ለውጥና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጨባጭ ዕድገት በማስመዘገብ ሁለንተናዊ ብልፅግና ልናረጋግጥ ይገባል:: ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስሰጥ የነበረው 2ኛ ዙር ሀገር ዓቀፍ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል መርህ ቃል ላለፋት ዘጠኝ ተከታታይ ቀናት በቦንጋ ከተማ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና የአመራሩን እውቀት፣ ክህሎትና የመፈጸም አቅም በሚገነቡ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ያተኮረ እንደነበረ ተገልጿል። በስልጠናው ማጠቃለያ ተገኝተው በቀጣይ የሥራ…

Read More

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን መከበር ህብረ-ብሄራዊ አንድነትን በማጎልበት የጋራ ትርክትን ለመገንባት ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለፀ

‎ ‎20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች በድምቀት ተከብሯል፡፡ ‎ ‎በዓሉ በኢትዮጵያ ህዝብ ብሔረዊ መዝሙር የተጀመረ ሲሆን ለበዓሉ የተዘጋጀ ሰነድ ቀርቦ ውይይት የተደረገ እና የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ተካሂዷል፡፡ ‎በዓሉ በየዓመቱ መከበሩ የህዝቦችን ትስስር ከማጠናከሩም በላይ ህብረ-ብሄራዊ አንድነትን በማጎልበት የጋራ ትርክትን ለመገንባት ፋይዳው…

Read More

ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ መቀመር ላይ ትኩረት ያደረገ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ጉብኝት እየተደረገ ነዉ

”በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች እምርታ’ በሚል መሪ ሃሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛ ዙር ሀገር ዓቀፍ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ መቆየታቸው ይታወቃል። በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ከስልጠናዉ ጎን ለጎን ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ መቀመር ላይ ትኩረት ያደረገ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ጉብኝት በካፋ ዞን እያደረጉ…

Read More

ሠልጣኝ አመራሮች በጊምቦ ወረዳ በውሽውሽ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ

‘በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል ሃሳብ ላለፉት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ላይ የነበሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛዉ ዙር ሀገር ዓቀፍ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በጊምቦ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኘ ነው። በጉብኝቱ በግል አልሚ ባለሀብ አቶ ድንቃለም አደመ እየለማ ያለ የወተት ላሞችን፣ የማታፓ ምቺት የቡና ኢንዱስትሪ እና በአርሶ አደሮች እየለማ ያለውን…

Read More

በቦንጋ ከተማ የሁለተኛ ዙር ስልጠና ላይ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በጊምቦ ወረዳ የሚገኙ የልማት ስራዎች ጉብኝት አደረጉ ።

ዛሬ ላይ በጊንቦ ወረዳ የዑፋ የዶሮ እንቁላል እና የማር መንደር በተደረገዉ ጉብኝ የክልሉ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራን ጨምሮ የክልል፣የዞንና የወረዳ አመራሮች ተሳትፈዋል። የጊምቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ትብብሩ አሰፋ እንዳብራሩት፣የመንግሥት የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭን በመተግበር ገበያን የማረጋጋት እና አቅም የሌላቸውን ወገኖች በማደራጀት የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተደረገ ነው። እንደሳቸው ገለፃ በወረዳው በዶሮ እንቁላል ከተደራጁት…

Read More

ሁለተኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ ሰልጣኝ አመራሮች የቦንጋ ከተማ የከተማ ኮሪደር ልማት እየጎበኙ ነዉ

”በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል ሃሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2ኛ ዙር በሚሰጠው የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ ሰልጣኝ አመራሮች በቦንጋ ከተማ እየተሰራ ያለውን የከተማ ኮረደር ልማት ሥራ እየጎበኙ ይገኛሉ። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጪነት የተጀመረዉ የከተሞች ኮሪደር ልማት ከተሞችን በማስዋብ ገጽታቸውን እየቀየረ ይገኛል። የቦንጋ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ ተክለዓብ ቡሎ(ዶ/ር) ለጎብኚዎች…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ኪንግደም አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር ተወያዩ

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ኪንግደም አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር ተወያይተዋል። ክቡር አቶ አደም በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ኢትዮጵያና ዩናይትድ ኪንግደም በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ መስኮች ዘመናትን የተሻገረ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው። ዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ ትልቅ የልማት አጋር መሆኑን ጠቁመው የኢትዮጵያ የልማት እና የሪፎርም አጀንዳ እንዲሳካ ዩናይትድ ኪንግደም ለምትሰጠው ድጋፍም…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት አፈጻጸምን በተመለከተ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር ነጋሽ ዋጌሾ ጋር ምክክር አደረገ፡፡

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነጻ፣ ተዓማኒና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲጠናቀቅ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊውን የጊዜ ሠሌዳ በማዘጋጀት ከክልሎች ጋር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ እየገመገመ ይገኛል፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብስቢ አቶ ተስፋዬ ንዋይ እና ሌሎች የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈጻሚ አካላት በደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ተገኝተው ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጋር የጋራ ምክክር አድርገዋል፡፡ የብሔራዊ ምርጫ…

Read More

የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት የሆነውን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር አስጎብኝተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በተቀበሉበት ወቅት፣ የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት የሆነውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እና ፓርክን በጋራ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ወቅትም ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ፤ ለጥቁር ሕዝቦች ነፃነት ትግል ውድ ዋጋ ለከፈሉ…

Read More