Trendings

BLOGS

የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የዋቻ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

በ2018 ሩብ ዓመት የከተማውን ማኅብረሰብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ዘርፈብዙ ተግባራት መከናወናቸውን በካፋ ዞን፣ የዋቻ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ሁነኛው ታደሰ ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ በበጀት ዓመቱ በከተማው ማኅበራዊ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ተግባራት ተከናውኗል ብለዋል። የውስጥ ገቢ የመሰብሰብ አቅም በማሳደግ ለኅብረተሰቡ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በተሰጠው ትኩረት በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት…

Read More

የሚዛን አማን ከተማን በመልሶ ማልማት ለነዋሪው ምቹና ተመራጭ ለማድረግ የሚያስችሉ ሥራዎች በልዩ ትኩረት እየተሰሩ መሆኑን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ

የመልሶ ማልማት ስራ የከተማዋን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ ከሌሎች ከተሞች ጋር ተወዳደሪ የሚያደርጋት መሆኑን የከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ በከተማው ካነጋገርናቸው ነዋሪዎች መካከል አቶ አሳምነው መንግስቴ እና ወ/ሮ ትሁን ታደሰ እየተከናወነ ያለው የሚዛን አማን ከተማ መልሶ መልማት ስራ ለከተማ እድገት ወሳኝ መሆኑንና በዚህም አካባቢው እየለወጠ መሆኑን በርካታ ለውጦች እየተመዘገበ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ይህም የከተማው ማህበረሰብ የተሻለ ገቢ እንዲያገኝና የከተማዋን…

Read More

#የ𝗚𝟮𝟬_ውይይቶችና_የጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ (ዶ/ር) #ስትራቴጂያዊ_የውጭ_ግንኙነት_ስኬቶች።

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከአንድ ወገን ሳይወሰን የዓለምን ዋና ዋና ኢኮኖሚዎች አቅፏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው G20 የመሪዎች ጉባዔ ዙሪያ ከተለያዩ የዓለም ኃያላን እና ቁልፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ያደረጉት 15 ተከታታይ ስትራቴጂያዊ ውይይቶች፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተፅዕኖና የልማት ቅስቀሳ ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ በተጨባጭ ያሳያሉ። የውይይቶቹ ዋና ትኩረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሪፎርም…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ አጠቃላይ የክልሉን ገጽታ የሚያሳዩ እና የስድስቱ ዞኖች የተለያዩ ባህላዊ ይዘቶችን የዳሰሱ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ በተመሳሳይ ዛሬ ደግሞ በዚሁ አምድ”በኮንታ ዞን የሚገኙ የኦሽካ ዴንቻ ማኅበረሰብ ባህላዊ የብረት ማቅለጫ ዘዴን ሊናስቃኛችሁ እንወዳለን። ሀገራችን ኢትዮጵያ…

Read More

በተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 03/2017 ላይ እና በዳኞች ሥነ- ምግባር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳውሮ ዞን ከፍተኛ፣ የወረዳ እና ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ለተወጣጡ ዳኞች በተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በታርጫ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕረዚዳንት አቶ አሮታ አልባዞ እንደገለፁት የስልጠናው ዓላማ የዳኝነት አካሉን ግልፅነት እና ተጠያቂነት ባረጋገጠ መልኩ ውጤታማ እና…

Read More

በተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 03/2017 ላይ እና በዳኞች ሥነ- ምግባር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳውሮ ዞን ከፍተኛ፣ የወረዳ እና ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ለተወጣጡ ዳኞች በተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በታርጫ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕረዚዳንት አቶ አሮታ አልባዞ እንደገለፁት የስልጠናው ዓላማ የዳኝነት አካሉን ግልፅነት እና ተጠያቂነት ባረጋገጠ መልኩ ውጤታማ እና…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች የደም ልገሳ እያካሄዱ ነዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ የሁለተኛ ዙር ስልጠና ላይ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በበጎ ተግባር የደም ልገሳ በቦንጋ ከተማ እየካሄደ ነዉ። እነዚህ ሰልጣኝ አመራሮች “ደሜን ለወገኔ!” በሚል መርህ፣ ለጤና ተቋማት የደም እጥረትን ለመቅረፍ በማለም የደም ልገሳ አድርገዋል። ይህ ተግባር አመራሮቹ “በጎነት ለራስ ነው!” በሚል ጽኑ እምነት፣ ኃላፊነትንና ሰብአዊነትን በተግባር እያረጋገጡ ይገኛሉ።

Read More

በኩታ ገጠም ሩዝ ሰብል በማምረት ላይ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሩዝ አምራች አርሶ አደሮችን በኩታ ገጠም በማደራጀት ወደ ተግባር በማስገባት የሩዝ ምርትን ለማሳደግ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን በዚህም ከፍተኛ ውጤት እየተመዘገበ ይገኛል። በክልሉ በካፋ ዞን ጨና ወረዳ ዶሻ ጡጋ ቀበሌ ያነጋገርናቸው አርሶ አደር አየለ አለሙና ገረመው ኃይሌ በወቅቱ ለእርሻ ስራ በማዘጋታቸውና ግብዓት በአግባቡ በመጠቀማቸው በኩታ ገጠም የተዘረው ሩዝ ውጤታማ እያደረጋቸውና…

Read More

በአመራሩ ዘንድ የአስተሳሰብ አንድነት በመፍጠር የተግባር ውጤታማነት ማረጋገጥ ወቅቱ የሚጠይቀዉ ተግባር ነው፦አቶ ፍቅሬ አማን

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛዉ ዙር ሀገር ዓቀፍ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ ስልጠናዉ ”በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል ሃሳብ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በዚህም የአመራሩን እውቀት፣ ክህሎትና አቅም የሚገነቡ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት መድረክ ነዉ። ስልጠናውን ያስጀመሩት በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ…

Read More

የሀገራችን የመልማትና የብልፅግና ጉዞ በልጆቿ አንድነትና መተባበር እውን ይሆናል:-ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን “ከጂኦስትራቴጂካዊ ኩስምና ወደ ታደሰ ቁመና” በሚል መሪ ቃል ከዞን፣ ከወረዳና ከተማ አስተዳደር ለተወጣጡ ፖሊስ አመራሮችና አባላት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። በማጠቃለያው ላይ ተገኝተውመልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ሀገራችን ያለችበትን የፖለቲካ፣ኢኮኖሚያዊና ጂኦስትራቴጂካዊ ሁኔታን በጥልቀት በመረዳት ካለፈው በላቀ መልኩ የኢትዮጵያን ክብርና ጥቅም ለማስጠበቅ መዘጋጀታችሁን በመረዳቴ ትልቅ ኩራት…

Read More