BLOGS

ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በዳውሮ ዞን ኢሰራ ወረዳና ባሌ ከተማ አስተዳደር የተሰሩ የተለያዩ የልማት ስራዎች መርቀው ከፍተዋል።

ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ በኢሰራ ባሌ ከተማ አስተዳደር ከ12.3 ሚለየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የኢሰራ ባሌ ከተማ ሞዴል ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤትን መርቀው ከፍተዋል። ይህ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንሸቲቭ የሆነው ቅድሜ ሞዴል ትምህርት ቤት የትምህርት ጥራት ችግር በመፍታት፤ ስብራትን ለመጠገን በክልሉ በዘርፉ እየተከናወኑ ካሉት ዘርፌ ብዙ ተግባራት አንዱ መሆኑ ተገልጿል። በተያያዘው ዜና በክልሉ መንገድ ልማትና…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያደርገውን የይምረጡኝ ቅስቀሳ በቴፒ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሦስቱም ቀበሌዎች በደማቅ ሁኔታ አካሂዷል።

በዕለቱም የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች የለውጥ ዓመታቱን የልማትና የመልካም አስተዳደር ስኬቶች የሚያወሱ መልዕክቶችን በማስተጋባት በህብረት ቀበሌ፣በሰላም እና በአንድነት ቀበሌዎች ታላቅ የአደባባይ ቅስቀሳ አካሂደዋል ። ​በሰላም ቀበሌ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቴፒ ከተማ ከንቲባ አቶ ገላቲያስ ሻሜ፤ ፓርቲው ሀገሪቱን መምራት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አመርቂ ድሎች በሁሉም ዘርፍ ተከናውኗል ብለዋል። በተለይም በቴፒ ከተማ የነበረውን የፀጥታ ችግር በመፍታት የተሟላ ሰላም…

Read More

በ118 ሚለየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የሰንገጢ- ጩርጩራ የመንገድ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

በዳውሮ ዞን ኢሳራ ወረዳ የተገነባውን የሰንገጢ -ጩርጩራ የመንገድ ፕሮጀክትተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። 40 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው በዳውሮ ዞን ኢሳራ ወረዳ የተገነባውን የሰንገጢ ጩርጩራ መንገድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) መርቀው ከፍተዋል። መንገዱ የተገነባው ከክልሉ መንግስት በተመደበው 83 ሚለየን ብር እና የዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈፀሚያ በተመደበው 35 ሚለየን…

Read More

የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አጀንዳዎችን ከመፈጸም ጎን ለጎን ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል፦አቶ ፍቅሬ አማን

በብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን የክልሉን የዘጠኝ ወራት የፓርቲ የሥራ አፈጻጸም እና 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሥራዎች አስመልክቶ ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል። ኃላፊው በመግለጫቸው፤ በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በፓርቲና መንግሥት የተመሩ የንቅናቄ አጀንዳዎች በተሳካ ሁኔታ መፈጸማቸውን ገልጸዋል። በፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ለአመራሮችና ለአባላት በየጊዜው የሚሰጡ ስልጠናዎች የአመለካከትና…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ የምርጫ አስመልክቶ የቅስቀሳ እና የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በመድረኩ የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ስርዓት በወለደው ጭቁን አስተዳደር በወለዳቸው በተለያዩ ችግሮች ተቀፍድዳ በመያዝ ድህነት ውስጥ የነበረች ሀገር ስለመሆኗ አስረድተው እነኚህ ችግሮች አንገብግበው የተወለደው ብልፅግና ፓርቲ ፈተናዎችን ወደ ዕድልና ድል በመቀየር በፍትሐዊነት ሁሉአቀፍ ዕድገት እያስመዘገበ ይገኛል ብለዋል። “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በቀጣይ ጊዜያት በአፍሪካ ብሎም…

Read More

ተጠናቅቆ ለአገልግሎት የበቁና ቀጣይ የሚገነቡ ፕሮጀክቶች የብልጽግና ፓርቲ ለህዝብ ጥያቄ የሰጠዉ ምላሽ ማሳያ ናቸዉ፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የህዝብን የልማት ጥያቄ በተገቢው መንገድ ለመመለስ በክልሉ መንግስት የተጀመሩ የተለያዩ ልማት ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ተናግረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን የገለጹት በዳውሮ ዞን ኢሳራ ባሌ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ መሠረተ ድንጋይ ባኖሩበትና ግንባታው የተጠናቀቀውን የተለያዩ የልማት ስራዎችን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ነው። ባለፉት ዓመታት የተሰጡ የቤት ስራዎች ተጠናቅቆ እየተመረቁ መሆኑን ያመለከቱት ርዕሰ መስተዳድሩ የተጀመሩ…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ግንባታና የአፍሪካ አቪየሽን ልህቀት ተምሳሌት ነው – ከፍተኛ አመራሮች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሀገር ግንባታ ጉልህ ሚናው ብሔራዊ ኩራትን ከመፍጠር ባለፈ የአፍሪካ አቪየሽን የልህቀት ተምሳሌት ነው አሉ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት በማስመልከት ከደንበኞችና አጋሮች ጋር የደንበኞች ተሞክሮ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር)፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…

Read More

የጤና አገለግሎት ሽፋንና ጥራት ለማያሳድግ ሚናው የጎላ ሆስፒታል ፤

ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ከ346 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው ሆስፒታል የመሠረተ ድንጋይ አኑረዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ፥ በዳውሮ ዞን ኢሰራ ባሌ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ከ346.8 ሚሊዮን ብር በሆነ የክልሉ መንግሥት በመደበው በጀት ወጪ የሚገነባውን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ በአጭር ጊዜ…