Trendings

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ

በ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት 8 ነጥብ 8 በመቶ አስመዝግቧል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለቱ ምክር ቤቶች ዓመታዊ ሥራቸውን እንደጀመሩ በማብሰር የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው በ2017…

Read More

ሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ጀመረ

6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ መሆኑ ተደንግጓል፡፡ በዚህ መሰረትም የ6ኛው ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የተጠናቀቀ ሲሆን÷ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው…

Read More

የሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት ተጀመረ

6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት ተጀምሯል። የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ተጋባዥ እንግዶች በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል።

Read More

የነዳጅ አቅርቦት፣ሥርጭትና ግብይት ቁጥጥር ሥርዓቱ በቴክኖሎጂ መታገዙ ተጠናክሮ ይቀጥላል

የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የነዳጅ አቅርቦት፣ ሥርጭትና ግብይት ቁጥጥር ሥርዓቱ ፈጣን፣አስተማማኝና ጥራት ያለው እንዲሆን በቴክኖሎጂ የታገዙ አሠራሮችን ማጠናከሩን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከ2014 እንዲሁም በክልሎች ከ2015 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ ዘዴ እየተከናወነ መሆኑን የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ በቀለች ኩማ ገልጸዋል። ይህ አሠራር የዲጂታል ፖሊሲን ከመተግበር ባለፈ፤ በነዳጅ ግብይት ወቅት የሚፈጸሙ ሕገወጥ ግብይቶችን ለማስቀረት ማለሙን…

Read More

በክልሎች መካከል ፍትሐዊ የድጎማና የጋራ ገቢዎች ክፍፍልን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረት እንደሆነ ተገለጸ።

ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግርና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረቶች መሆናቸውን በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የተከበሩ አቶ አሻድሊ ይህን ያሉት በ6ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በሚቀርቡ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳቦች ላይ…

Read More

መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው ፡፡ መንግሥት ከለውጡ እውን መሆን ጀምሮ የገባቸዉን ቃሎች እየፈጸመ፣ ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ለማውጣት የብልጽግና ጉዞዉን እያሳመረ ቀጥሏል፡፡ ከዓመታት በፊት በ2018 ዓ.ም ከተስፋ ብርሃን ወደሚጨበጥ ብርሃን ሽግግር…

Read More

“ኢትዮጵያውያን ብርቱ ነን”

“ኢትዮጵያውያን ብርቱ ነን” የህዳሴው ግድብ ተገቢውን እውነታ በማስረዳት ለኢትዮጵያ እናቶች ፍትህ እንዲያገኙና ብርሃን እንዲያዩ ማድረግ ችሏል ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ መመረቁን አስመልክቶ “በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፤ የሁላችንም የአዕምሮ፣ የእውቀት፣ የላብ፣ የደም፣ የጉልበትና ሃብት ውጤት…

Read More

በሕዳሴ ግድብ የታየው ሕዝባዊ አንድነትና ትብብር በሌሎች ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክቶች ተጠናክሮ መቀጠል አለበት

በሕዳሴ ግድብ የታየው ሕዝባዊ አንድነትና ትብብር በሌሎች ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክቶች ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የታየው ሕዝባዊ አንድነትና ትብብር በሌሎች ሀገራዊ የልማት ፕሮጀክቶች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የመንግሥት አመራሮችና ምሁራን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ መመረቃቸው ይታወቃል። የግድቡን የ14 ዓመት ጉዞ በተለይም የህዝቡን ተሳትፎ…

Read More

ኢትዮጵያ ማንሠራራት በጀመረችበት እና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመረቀበት ጊዜ ለሚከበረው አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ማንሠራራት በጀመረችበት እና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመረቀበት ጊዜ ለሚከበረው አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያለፈው ዓመት ፈጣሪ ከጎናችን፣ ስኬት በደጃችን መሆኑን ያየንበት ዓመት ነበር፡፡ በግብርና፣ በቱሪዝም፣ በማዕድን፣ በአምራችነት እና በአይሲቲ ዘርፎች ያስመዘገብናቸው ውጤቶች ይሄንን ይመሰክራሉ፡፡ ኢትዮጵያን ያህል ሀገር፣ ኢትዮጵያውያንን ያህል ሕዝብ ይዘን በትጋት ከሠራን፣ ከዚህ በላይ ድል ልናሳካ እንደምንችል…

Read More