Trendings

ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራል

ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራል ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታት ግንኙነትን የበለጠ ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር የህብር ቀንን ምክንያት በማድረግ ” ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት ” በሚል መሪ…

Read More

ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር የአሸናፊነት ኃይል ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ

ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር የአሸናፊነት ኃይል ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር መልካም ዕድልና በመተማመን ለመኖር የሚያስችል የአሸናፊነት ኃይል ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር ሐመድ እድሪስ። “ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን በማስመልከት የፓናል ውይይት ተካሂዷል። ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያውያን ጥንታዊና ገናና ታሪክ ያላት ሀገራችን የገነባቻቸውን ገንቢ እሴቶች በመጠበቅ የብሔር፣…

Read More

ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ እና ዐቅም ነው!

ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ እና ዐቅም ነው! ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ ብዝኃ ማንነት ደምቃ፣ ፀንታና ታፍራ የኖረች፣ ብዝኃ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነች ድንቅ ሀገር ናት፡፡ ብዝኃነታችን የጥንካሬያችን፣ የሥልጣኔያችን፣ የአይበገሬነታችን፣ የክብራችን፣ የነፃነታችን እና የአልሸነፍ ባይነታችን ምሥጢር ነው፡፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ጥንታዊ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ቦታዎች እና የኪነ ሕንጻ ሀብቶቻችን የብዝኃነታችን ውጤቶች ናቸው፡፡ የአክሱም ሐውልቶች፣ የጢያ ትክል ድንጋዮች፣ የላሊበላ…

Read More

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን በጋራ በተባባረ ክንድ በጽናት ተግዳሮቶችን በመቋቋም ጣፋጭ ድልና ስኬቶችን ማስመዝገብ ችሏል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን በጋራ በተባባረ ክንድ በጽናት ተግዳሮቶችን በመቋቋም ጣፋጭ ድልና ስኬቶችን ማስመዝገብ ችሏል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ‎ ‎ኢትዮጵያውያን በጋራ በተባባረ ክንድ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን በጽናት ተቋቁሞ ጣፋጭ ድልና ስኬቶችን መቀዳጀት ችሏል ስሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተደድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጿል። ‎ በክልሉ እየተከበረ ያለዉን ‎የጳጉሜ 01 ቀን አስመልክቶ መልዕክት የክልል ርዕሰ…

Read More

“ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር”

“ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር” በቀደምቶቻችን ደም እና ዐጥንት ፀንታ የኖረች አገራችንን በላቀ ደረጃ ታፍራ እና ተከብራ እንድትቀጥል የዐዲስ ምዕራፍ ጎዞ ላይ እንገኛለን፡፡ በየታሪክ አንጓዉ ያጋጠሙ ፈተናዎችን በፅናት በማለፍ ዐዲስ ታሪክ የሚሠሩ ጀግኖች ሀገር ናት፤ ኢትዮጵያ፡፡ በየታሪክ አንጓዉ ለሚከናወኑ ገድሎች ደግሞ ባለቤቶቹ ሲኖሩ ኢትዮጵያዊ ሲሞቱ ኢትዮጵያ መኾን የሚያሳሳቸዉ ውድ ልጆቿ ናቸው፡፡ ለዚህም ነው ጳጒሜን አንድን “ፅኑ…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የጽናት ቀን ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር ኢትዮጵያ ብልጽግናዋን የምታረጋግጠው መሠረቷን ለማጽናት በሚችሉ ብርቱ እጆች ነው፡፡ በሁሉም ዘርፎች በምናደርገው ተጋድሎ የኢትዮጵያን መሠረት እናጸናለን፡፡ ለማናቸውም ችግሮች የማትበገር፣ ፈተናዎችን ወደ ዕድል የምትቀይር፣ በመጪው ዘመንም ከዓለም ኃያላን ተርታ የምትሰለፍ ብርቱ ሀገር በደምና በላብ እንገነባለን፡፡

Read More

በአየር ንብረት ለውጥ አማካኝነት የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ለመቋቋም ወጣቶች በትብብር መስራት ይጠበቅባቸዋል

በአየር ንብረት ለውጥ አማካኝነት የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ለመቋቋም ወጣቶች በትብብር መስራት ይጠበቅባቸዋል በአፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ አማካኝነት የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ለመቋቋም ወጣቶች በአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ ቅኝት በትብብር መስራት እንደሚጠበቅባቸው የፓን አፍሪካ የአየር ንብረት ፍትህ ጥምረት ዋና ዳይሬክተር ሚቲካ ምወንዳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ስብሰባ ቅድመ ጉባኤ አካል የሆነው የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ስብሰባ በዓድዋ ድል…

Read More

የፅናት ቀን በፀጥታ እና ደኅንነት መስኮች ለተመዘገቡ ሁለንተናዊ ስኬቶች ዋጋ የምንሰጥበት ነው – የመከላከያ ሚኒስቴር

የፅናት ቀን በፀጥታ እና ደኅንነት መስኮች ለተመዘገቡ ሁለንተናዊ ስኬቶች ዋጋ የምንሰጥበት ነው – የመከላከያ ሚኒስቴር ጳጉሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም “ፅኑ መሠረት ብርቱ ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ የፅናት ቀን በሚል ተሰይሞ እንደሚከበር የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገልጸዋል። ቀኑን ትርጉም ባለው መልኩ ለማክበር የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት…

Read More

ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ማዕከል ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ማዕከል ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አፍሪካውያን ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ የማትበገር አህጉር ለመገንባት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ 2025 በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ ፈተና በተወጠረችበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን ያሉት ምክትል…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት ዛሬ ተጠቃልሏል፡፡ የኢትዮጵያ ብልጽግና እንዲሳካ ሰላምና ጸጥታ አስቻይ ሁኔታ ብቻ ሳይሆን ዋነኛው ግብዐትም ነው፡፡ ይሄን ለማስከበር ሕዝባችን በባህሉና በዕሴቱ ላይ ተመሥርቶ ከሚያከናውናቸው ተግባራት…

Read More