Trendings

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በሀገር የኢኮኖሚ እድገቱ ውስጥ ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነው

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በሀገር የኢኮኖሚ እድገቱ ውስጥ ገንቢ ሚና እየተጫወተ ነው የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ውስጥ ገንቢ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት በሰው ኃይል፣ በቴክኖሎጂና በአሰራር ዓለም በምትጓዝበት ፍጥነት ራሱን እያበቃ መምጣቱ ይታወቃል። በዚህም በአሁኑ ወቅት ባሉት ከ340…

Read More

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ምክንያቶች ቢሰደዱም የሀገራቸው ጉዳይ ያገባቸዋል – ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር)

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ምክንያቶች ቢሰደዱም የሀገራቸው ጉዳይ ያገባቸዋል – ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ ዋተር ጌት ሆቴል ተጀምሯል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) “እናንተ የምትኖሩባት አሜሪካ በእድሜ ከኢትዮጵያ ያነሰች ብትሆንም በዴሞክራሲ ቁንጮ ላይ ደርሳለች”…

Read More

ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል ያላትን እምቅ ሃብት በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ አቅርቦት ለማስተሳሰር እየሰራች ነው

ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል ያላትን እምቅ ሃብት በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ አቅርቦት ለማስተሳሰር እየሰራች ነው ኢትዮጵያ በታዳሽ ሃይል ያላትን እምቅ ሃብት በማልማት ምስራቅ አፍሪካን በኤሌክትሪክ አቅርቦት ለማስተሳሰር እየሰራች መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ ባለፈ ሌሎች አገራትን በኤሌክትሪክ ኃይል በማስተሳሰር የአፍሪካ የሃይል ቋት ለመሆን ያስቀመጠችውን ግብ ለማሳካት ያላትን የተፈጥሮ ሃብት…

Read More

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ መንግስት ለ2017/18 ምርት ዘመን ብቻ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ አድርጓል፡፡ የማዳበሪያ ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡ የዘንድሮዉን እንደ አብነት ካነሳን ከአምናዉ ፍላጎት ጋር ሲነጻጸር የ4 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አለዉ፡፡ እንደ ሀገር ለማዳበሪያ ግዥ ከምናወጣዉ ወጪ በተጨማሪ ለትራንስፖርት አገልግሎት የምንከፍለዉ ዋጋ የዉጭ ምንዛሬ አቅማችንን ለዘመናት እያሟጠጠ በሀገር…

Read More

ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው፡- የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ

ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው፡- የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በኢትዮጵያ ማዳበሪያ ማምረት ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ ነው ሲሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በቀጣይ ለመገንባት ስምምነት የተፈረመበትን የማዳበሪያ ማምረቻ ፕሮጀክት አስመልክቶ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ፕሮጀክቱ ማዳበሪያን በአገር ውስጥ አምርቶ በሚፈለገው ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የአርሶ አደሩን ምርት ለማሳደግ የሚያስችል ነው…

Read More

በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ

በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎችን በመሰረታዊ ባህርተኝነት አሰልጥኖ አስመርቋል። በባቦጋያ ማሪታይም እና ሎጂስቲክስ አካዳሚ በተካሄደው የምረቃ መርሐ ግብር የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እንዳሉት፤ ስልጠናው በዓለም አቀፍ መስፈርቶች መሰረት…

Read More

እያንዳንዷ የምትሰረቅ ዶላር የማኀበረሰቡን የልማት ዕድል የምትዘጋ በመሆኗ ወንጀሉን መከላከል ይገባል ፦ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ

እያንዳንዷ የምትሰረቅ ዶላር የማኀበረሰቡን የልማት ዕድል የምትዘጋ በመሆኗ ወንጀሉን መከላከል ይገባል ፦ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር የመከላከል ቡድን 25ኛው የሚንስትሮች ስብሰባ በአፍሪካ የኢኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ ተካሂዷል። በጉባዔው በክብር እንግድነት የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፤ ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀሎችን መከላከል ሀገራዊ…

Read More

የማዳበሪያ ፋብሪካውን በ40 ወራት ለማጠናቀቅ ታቅዷል – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)

የማዳበሪያ ፋብሪካውን በ40 ወራት ለማጠናቀቅ ታቅዷል – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር የተደረገውን የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ስምምነት የኢትዮጵያ የማያቋርጥ የአድገት ጉዞ የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት መሆኑ ገለፁ። ስምምነቱ ኢትዮጵያ በዓመት እስከ 3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል መሆኑንም ገልጸዋል። ዳንጎቴ በአፍሪካ ትልቅ የማዳበሪያ ፋብሪካ ያለዉ…

Read More

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን ተከትሎ…

Read More

ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ለጀመራቸው ተግባራት አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን-የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት

ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ለጀመራቸው ተግባራት አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን-የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ለሚያከናውነው ተግባር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ገለፀ። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመወያየት የአጀንዳ ማሰባሰብ ተግባር መጀመሩ ይታወቃል። ኮሚሽኑ ደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ…

Read More