Trendings

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው!

ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው! ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ ላይ ለመሥራት እያደረገች ያለውን ጥረት እና የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስተዋወቅ 5ኛዉን የጳጉሜን ቀን “የነገዉ ቀን” በሚል ስያሜ እና “ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ” በሚል መሪ መልእክት እያከበረች ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከራሷ ባሻገር የአፍሪካን ማንሰራራት ለማብሰር ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው፡፡ ለአምስተኛዉ የኢንዱስትሪ አቢዮት የሚመጥን ትውልድ መቅረጽን፣ ለኢንዱስትሪ ዕድገቱ የሚመጥን…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የነገው ቀን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ትናንትን በመጠቀምና በማረም፣ ዛሬ ላይ ተግተን በመሥራት፣ ነገን እጅግ የተሻለ ለማድረግ ተነሥተናል፡፡ በአናሎግ ዘመን የነበሩ ችግሮች በዲጂታል ዘመን አይደገሙም፡፡ ነገ “ዲጂታል ኢትዮጵያ” ፕሮጀክት ከመሆን አልፎ ባህል ይሆናል፡፡ ንግድ እና አገልግሎታችንን በማቀላጠፍ፣ መረጃዎቻችንን ተደራሽ በማድረግ፣ አንድ ሰው አንድ እንዲሆን በማስቻል፣ የፋይናንስ ሥርዓታችንን ይበልጥ ተደራሽ…

Read More

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ተምሳሌት የሚሆን ነው” – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመራር ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ተምሳሌት የሚሆን ነው” – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዚህ ግድብ ግንባታ የሰጡት አመራር ለሀገራቸው ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ምሳሌ የሚሆን እንደሆነ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢንጂነሪንግ አቅም ብቻ የሚታይበት ሳይሆን፤ የአፍሪካን የመቻል አቅም ያሳየ ተምሳሌት እንደሆነም ፕሬዚዳንት ሩቶ ገልጸዋል።…

Read More

የሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት የነበረው ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ ሥርዓት በጉባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሥነ ሥርዓቱ…

Read More

የአቶ ፍቅሬ አማን ብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ያስተላለፉት መልዕክት !

የአቶ ፍቅሬ አማን ብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ያስተላለፉት መልዕክት ! ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዘመናት የኢትዮጵያውያን መሻት፣ ያልተቋረጠ የትውልድ ጥያቄና የሁል ጊዜ ቁጭት ነበር። ይህ የትውልድ ጥያቄ መከራና ፈተና በተሞላበት በቁልቁለት እና አቀበት ጉዞ በመላው ኢትዮጵያውያን ዓላማ አንድነት፣ ጽናትና አይበገሬነት ከሃሳብ ወደ ተግባር፣ ከተግባር ወደ ድል ተሸጋግሯል። በኢትዮጵያውያን ላብ፣ ደምና…

Read More

የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው!

የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው! ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በታላቋ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሪት፣ ላብ፣ ዕውቀት እና ደም የተገነባ የመቻል ትዕምርት ነው፡፡ ከእንግዲህ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንጅ ተመልካች አይደለችም፤ በአፍሪካ የታላቁ ግድብ ባለቤት እንጅ የረዥሙ ወንዝ ባለቤት የጥቅሙ ግን ተመልካች አይደለችም፡፡ የዓለማችንን ረዥሙንና በፈታኝ መልክአ ምድር ውስጥ የሚያልፈ ወንዝ ተባብረዉ የገሩ…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት የማንሠራራት ቀን ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት ኢትዮጵያ ተነሥታለች፡፡ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም፡፡ ይሄ የማንሠራራት ጉዞዋ በዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የታገዘ መሆን አለበት፡፡ በተለይም በማዕድን፣ በቱሪዝም፣ በግብርና፣ በአምራችነት እና በአይሲቲ ዘርፎች የላቁ ውጤቶችን እያስመዘገብን መቀጠል አለብን፡፡ ለዕድገታችን አጋዥ የሚሆን ሀብት መፍጠር እና ገቢ መሰብሰብ ይገባናል፡፡ ዕድገታችን የሚያመነጨውን ገቢና ሀብትም በሚገባ ሰብስበንና ቆጥበን…

Read More

የርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መልዕክት

የርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መልዕክት እንኳን ደስ ያለን!! እነሆ የዘመናት ቁጭት በቆራጥ ሀገር ወዳድ መሪ እና ህዝብ ወደ ድል ተሸጋገረ። ታላቁ የህዳሴ ግድብ የደም፣ የላብ እና የውሃ ጠብታ ዋጋ እንዲህ ምሽቱን ደምቆ ለኢትዮጵያዊን ብሥራቱን እነሆ አለ። ሕዳሴ ግድብ ብሔራዊ ኩራታችን፣ የኢኮኖሚ አቅማችን፣ የጽናታችን እውነተኛ ተምሳሌትና፣ የትብብራችን ውጤት ነው:: በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን…

Read More

ከአየር ንብረት ርዳታ ወደ አየር ንብረት ኢንቨስትመንት ለውጥ ሊደረግ ይገባል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከአየር ንብረት ርዳታ ወደ አየር ንብረት ኢንቨስትመንት ለውጥ ሊደረግ ይገባል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ አፍሪካ የአየር ንብረት ተጠቂ ብቻ ሳትሆን የመፍትሔውም አህጉር መሆኗን በአፅንዖት ተናግረዋል። እንደ አረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ሥራ፣ ለአየር ንብረት ጥበቃ የተመቸ ግብርና እና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ…

Read More

እመርታ ለዘላቂ ከፍታ!

እመርታ ለዘላቂ ከፍታ! እንኳን ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን አደረሳችሁ! የእመርታ ቀንን የምናከብረዉ የጀመርነዉን የከፍታ ጉዞ በማላቅ እና በማጽናት የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት በበርካታ እመርታዊ ለውጦችን አስመዝግባለች፡፡ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ውስጥ ገብታ ያለመችዉን አሳክታለች፡፡ የተረጋጋ ማክሮ-ኢኮኖሚ መፍጠር፣ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ፣ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነትና የገበያ ድርሻ ማሳደግ፣ የማዕድን ዘርፉን ዐቅም እና…

Read More