Trendings

የአካባቢ ገበያዎች ደረጃቸውን ወደ ጠበቁ የገበያ ማዕከላት የማሻገር ተግባር ይከናወናል – ሚኒስቴሩ

የአካባቢ ገበያዎች ደረጃቸውን ወደ ጠበቁ የገበያ ማዕከላት የማሻገር ተግባር ይከናወናል – ሚኒስቴሩ የአካባቢ ገበያዎች ደረጃቸውን ወደ ጠበቁ የገበያ ማዕከላት የማሻገር ተግባር እንደሚከናወን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስቴሩ “በተሳለጠ ንግድ ወደ ሚጨበጥ ሀገራዊ ተስፋ” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር የዘርፍ ጉባዔ ተካሂዷል። በጉባዔው የገበያ ማዕከላትን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የኦሮሚያና…

Read More

ከዘንድሮው የመኸር ወቀት ከ672 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – ሚኒስቴሩ

ከዘንድሮው የመኸር ወቀት ከ672 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – ሚኒስቴሩ በዘንድሮው 2017/18 የመኸር ወቅት ከ672 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በስንዴ ዘር ሦስት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ሔክታሩ መሸፈኑም ተገልጿል። በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ኢሳያስ ለማ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ እንደ ሀገር እስካሁን 19 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ታርሷል።…

Read More

ለዜጎች የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ምላሽ መስጠት የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው

ለዜጎች የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ምላሽ መስጠት የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው ለዜጎች የመኖሪያ ቤት የፍላጎት ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ ገለጹ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የዜጎችን ፈጣን የክትመት ምጣኔ መጨመርን ተከትሎ የመኖሪያ ቤት ፍላጎት በየወቅቱ እያደገ መጥቷል። ቀደም ሲል የቤት አቅርቦት…

Read More

‘ስለ ባሕር በር አትጠይቁ’ ከሚል ‘የትውልድ ጥያቄ ነው’ ወደሚል አቋም መሸጋገር ችለናል፡

‘ስለ ባሕር በር አትጠይቁ’ ከሚል ‘የትውልድ ጥያቄ ነው’ ወደሚል አቋም መሸጋገር ችለናል፡- ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዳልነበራት ለሚያስቡ አካላት፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መልስ መስጠት የሚያስችለውን የሀገሩን ታሪክ በሚገባ ማወቅ አለበት ሲሉ ይገልጻሉ የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ፡፡ ኢትዮጵያ በታሪክ በቀጣናው የነበራትን ተሳትፎ እና ግዛት ጠንቅቶ ማወቅ እንደሚገባ ገልጸው፤ ኢትዮጵያ የነበራት…

Read More

የኢትዮጵያን ስም በዓለም ከፍ ያደረገው የአረንጓዴ ዐሻራ…

የኢትዮጵያን ስም በዓለም ከፍ ያደረገው የአረንጓዴ ዐሻራ… ‎ ‎የአረንጓዴ አሻራ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል፣ በኢኮኖሚ እና ምርታማነትን በማሳደግ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ያደረገ ተግባር ነው። ‎ ‎በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፋኖሴ መኮንን እንዳሉት÷ የአረንጓዴ አሻራ የኢትዮጵያን የደን ሽፋን በመጨመር ረገድ ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ‎ ‎በዚህም የካርበን ልቀትን በመቀነስ…

Read More

ከወጪ ንግድ 8.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ

ከወጪ ንግድ 8.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት 8.3 ቢሊዮን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ማግኘት መቻሏን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት ግምገማ “በተሳለጠ ንግድ ወደ ሚጨበጥ ሀገራዊ ተስፋ” በሚል በተዘጋጀ የንግድ እና ቀጠናዊ ሴክተር ዓመታዊ ጉባኤ ላይ…

Read More

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሻግዳን ኤሌክትሪክ ሰብስቴሽን ፕሮጀክት ጉበኙ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሻግዳን ኤሌክትሪክ ሰብስቴሽን ፕሮጀክት ጉበኙ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በኦሞ ቁጥር-3 ስኳር ፋብሪካ አካባቢ የሚገነባውን የሻግዳን ኤሌክትሪክ ሰብስቴሽን ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ጉብኝት አድርገዋል። የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የተከበሩ አቶ እሸቱ ገ/ማርያም የምርጫ ክልላቸው የሆነውን የማጂ ወረዳ እና አካባቢውን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለውን የሻግዳን የኤሌክትሪክ ሳብስቴሽን…

Read More

የትምህርት ለትውልድ መርሐ-ግብር የፋይናንስ ክፍተትን በመሙላት እያበረከተው ያለው አስተዋጽኦ፦ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

የትምህርት ለትውልድ መርሐ-ግብር የፋይናንስ ክፍተትን በመሙላት እያበረከተው ያለው አስተዋጽኦ፦ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ለትውልድ መርሐ-ግብር በትምህርት ዘርፍ የነበረውን የፋይናንስ ክፍተት በመሙላት ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ። የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የተጀመረውን ሰፊ ንቅናቄ ተከትሎ የሚያስፈልገውን ፋይናንስ በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ…

Read More

የሥርዓት፣ የባሕልና የኢኮኖሚ ድቀት ከዓለም ጋር እንድንተላለፍ አድርጓል – ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሥርዓት፣ የባሕልና የኢኮኖሚ ድቀት ከዓለም ጋር እንድንተላለፍ አድርጓል – ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የገጠማት የሥርዓት፣ የባሕል እና የኢኮኖሚ ድቀት ከዓለም ጋር እንድትተላለፍ አድርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ሌላው ዓለም ፈጥኖ እኛ ወደ ኋላ የቀረንበት ዋነኛው ምክንያት ከሌላው…

Read More

የመደመር ጽንሰ ሀሳብ ለውጡን ለመድፈቅ የተደረጉ ሙከራዎችን ለማክሸፍ ትልቅ አበርክቶ ነበረው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የመደመር ጽንሰ ሀሳብ ለውጡን ለመድፈቅ የተደረጉ ሙከራዎችን ለማክሸፍ ትልቅ አበርክቶ ነበረው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ጽንሰ ሃሳብ ሀገራዊ ለውጡን ለመድፈቅ የተደረጉ ሙከራዎችን ለማክሸፍ ትልቅ አበርክቶ ነበረው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የመደመር መንግሥት” የተሰኘውን አዲስ መጽሐፍ በተመለከተ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ መደመር ንድፈ ሐሳብ ብቻ ሳይሆን በሂደት እየዳበረ እና…

Read More