Trendings

ፖለቲካ በጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት መመራት አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ፖለቲካ በጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት መመራት አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፖለቲካ ገበያው በግል ጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት ሊመራ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ መጽሐፉ ከዚህ ቀደም በንድፍ ሃሳብ የተነሱ ሃሳቦችን ተቋማዊ ወይም መንግስታዊ…

Read More

የመደመር ፅንሰ ሐሳብ እንዴት ከግል ሐሳብነት ወደ መንግሥት አቋምነት አደገ?

የመደመር ፅንሰ ሐሳብ እንዴት ከግል ሐሳብነት ወደ መንግሥት አቋምነት አደገ? ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለአዲሱ “የመደመር መንግሥት” መጽሐፋቸው ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ የመደመር ፅንሰ ሐሳብ ከተጀመረ ቆየት ያለ እና መጽሐፍ ሆኖ ለመወለድም ጊዜ የፈጀ መሆኑን በሂደትም ዳብሮ ወደ መንግሥት አቋምነት ያደገ ስለመሆኑ ገልጸዋል። የመደመር ሐሳብ በተለያየ ደረጃ ሊተገበር የሚችል ሐሳብ ነው፤ ሰው በግሉ፣ በቤተሰቡ አልያም…

Read More

የመደመር መንግስት መጽሐፍ ከውጤትና ከተጨባጭ ልምድ የተቀዳ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የመደመር መንግስት መጽሐፍ ከውጤትና ከተጨባጭ ልምድ የተቀዳ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመደመር መንግስት መጽሐፍን ይበልጥ አስፈላጊና ጠቃሚ የሚያደርገው ከውጤትና ከተጨበጭ ልምድና ተሞክሮ የተቀዳ መሆኑ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ የመደመር ጽንሰ ሃሳብ በግል ሕይወታቸው ለረጅም…

Read More

ጥምረቱ አቅምን በማሰባሰብና አንድነትን በመፍጠር የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን ይበልጥ ማጎልበት ዋነኛ ዓላማው ነው

የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ጥምረት አቅምን በማሰባሰብና አንድነትን በመፍጠር የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታን ማጎልበት ዋነኛ ዓላማው መሆኑን የአስራ አንድ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዳሮት ጉምአ ገለጹ፡፡ አስራ አንድ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት መመስረታቸውን የገለጹ ሲሆን ጥምረት የመሠረቱ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በዛሬው ዕለት የምስረታ ጉባኤያቸውን በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። የጥምረቱ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዳሮት ጉምአ፤ ጥምረቱ አንድነት ኃይል…

Read More

የኢትዮጵያ ልማት ለአፍሪካ ተምሳሌት ለጎረቤት ሀገራት ብልጽግና የሚሆን ነው፦ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የኢትዮጵያ ልማት ለአፍሪካ ተምሳሌት ለጎረቤት ሀገራት ብልጽግና የሚሆን ነው፦ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ የልማት ሥራ ለአፍሪካ ተምሳሌት ለጎረቤት ሀገራት ዕድገትና ብልጽግና የሚሆን ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በድሬዳዋ ያደረጉትን ቆይታ አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በድሬዳዋ ከተማ የተሰሩትን የኮሪደር ልማትና ሌሎች የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎችን አድንቀዋል፡፡ የመሰረተ ልማት…

Read More

የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት አገልግሎትን ውጤታማነት ያሳድጋል – ምሁን

የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት አገልግሎትን ውጤታማነት ያሳድጋል – ምሁን የደመወዝ ማሻሻያው ቀልጣፋ እና ተደራሽ የመንግስት አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን፡፡ የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሠራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል፡፡ መንግስት የኑሮ ውድነቱ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ የመንግስት ሠራተኞችን የኢኮኖሚ ሁኔታ በማጤን…

Read More

መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ይቀጥላል

መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ይቀጥላል መንግስት የመኖሪያ ቤት ችግርን በዘላቂነት ለማቃለል ከግል አልሚዎች ጋር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ሀቢታት ፎር ሂዩማኒቲ’ በኢትዮጵያ በመኖሪያ ቤት አቅርቦት ረገድ እያከናወነ ባለው ተግባር ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ውይይት አካሒዷል። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ…

Read More

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ “ወደ ተምሳሌት ሀገር: በተሻገረ ህልም፣ በላቀ ትጋት፣ አስተማማኝ ነገን መስራት” በሚል መሪ ሀሳብ ለፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው እስካሁን በተመዘገቡ የልማት እና መልካም አስተዳደር ሥራ አፈፃፀም፤ በቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የሚያተኩር መሆኑን የፌዴራል ተቋማት የፓርቲ አደረጃጀቶች አስተባባሪዎች ገልፀዋል።…

Read More

ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ መሰረቶች ናቸው – ኢንስቲትዩቱ

ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ መሰረቶች ናቸው – ኢንስቲትዩቱ ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ለኢኮኖሚ ዕድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ መሰረቶች ናቸው ሲሉ የፖሊሲ ጥናት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፍቃዱ ጸጋ ገለጹ። ኢኒስቲትዩቱ “ሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች መደበኛ ባልሆነ ኢኮኖሚና በወጣቶች ላይ ያላቸው ሚና” በሚል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማካሄድ ላይ ይገኛል። በዚሁ ወቅት የኢኒስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር…

Read More

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር

የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ በ2017 በጀት አመት ስራ ላይ መዋሉን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የታክስ ገቢ…

Read More