Trendings

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ጥያቄዎች

ፍትሃዊ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የዘመናት የባህር በር ጥያቄ በሰላማዊ፣ ህጋዊና ዲፕሎማሲያዊ በሆነ መንገድ ምላሽ እንዲያገኝ የተጀመረው ሂደት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? ጎረቤቶቻችንና አፍሪካዊያን ወንድሞቻችን የባሕር በር ጥያቄውን ፍትሃዊነት እንዲረዱትና እንዲያግዙን፣ ወዳጅ ሀገራት ዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ምን እየተሰራ ነው? መንግስት ደሀ ተኮር ሪፎርም አራማጅ ነኝ እያለ የመንግስት ሰራተኛውንና ዝቅተኛ የማህበረሰብ ክፍሎችን ኑሮ ለማሻሻል…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ጥያቄዎች እንደቀጠሉ ናቸው

👉 የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ከፍተኛ ጫና ከተፈጠረባቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የመንግስት ሰራተኛው በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡ በዚህ ምክንያት የጤና ባለሙያዎች፣መምህራንና በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ማሻሻያ እንዲደረግ ጥያቄ እያነሱ ይገኛሉ፡፡ የመንግስት ሰራተኛን የኑሮን ደራጃን ከማሻሻል አኳያ በመንግስት ምላሽ ዙሪያ ምላሽ ቢሰጥበት? 👉 መንግስት የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ይሁን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሚሰጡ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

Read More

sacsd

“ፅዱ ኢትዮጵያን ባህል እናድርግ” በሚል መርህ ቃል ክልል ዓቀፍ የብክለት መግቻ ንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄው ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶር) እንዳሉት፣የአረንጓዴ አሻራ፤ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና የአካባቢ ብክለት መግቻ የንቅናቄ ተግባራትን ከዘመቻ ባለፈ ተቋማት የየራሳቸውን ዕቅድ ይዘው በተቀናጀ መልኩ መመራት እንዳለባቸው አሳስበዋል። የተጀመሩ የገጠርና የከተማ የኮሪደር ልማት ስራዎች፣ የሌማት ትሩፋት ስራዎች፣ በፅዱ ኢትዮጵያ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሚሰጡ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ኤፍኤም ሲ ዘግቧል፡፡

Read More

ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ቶን በላይ የቡና ምርት አግኝታለች

ኢትዮጵያ እየተጠናቀቀ ባለው የበጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ቶን በላይ የቡና ምርት ማግኘቷን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል። ባለስልጣኑ ሕገ-ወጥ የቡና ንግድን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከፌዴራልና ከክልሎች የፀጥታ፣ ከግብርናና ንግድ ዘርፎች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንደተናገሩት፤ የቡና ምርትን ከማሳደግ አንፃር በርካታ ስራዎችን እየተሰሩ በመሆኑ ውጤት…

Read More

በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ማሳደግ ላይ ያተኮረው ‘ሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025’ ዓለም አቀፍ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፎረሙ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት÷ ባለፉት 30 ዓመታት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ኢትዮጵያ ታሪካዊ ሥራን አከናውናለች። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የማኅበረሰብ ጤና…

Read More

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር ተወያዩ፡፡

የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር አድርገዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደገለፁት ዩኒቨርሲቲዎች እውነትና ዕውቅት ብቻ የሚፈልቅባቸው ተቋማት ናቸው:: ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማርና የምርምር ማዕከል መሆናቸውን ያነሱት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዩኒቨርሲቲዎች መንግስት በዘርፉ ያስቀመጣቸውን ዓላማና ግብ መሰረት በማድረግ መስራት አለባቸው ብለዋል:: የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ…

Read More

ለሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት አዳዲስ የኢኖቬሽን ስራዎች ተግባራዊ ይደረጋሉ – ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ

በኢትዮጵያ ለሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት አዳዲስ የኢኖቬሽን ስራዎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ተናገሩ። “ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን” በሚል መሪ ሃሳብ ላለፉት ሶስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሔድ የነበረው አለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ ተጠናቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ፍትሃዊነትን መሰረት ያደረገ የጤና ስርዓት እየተገበረች ትገኛለች። በዚህም በጤና…

Read More

የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ። ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው የአፍሪኤግዚም ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ በአፍሪካ ሁለንተናዊ ዕድገት ለማስመዝገብ ብቃት ያለው አመራር መስጠት አስፈላጊ እንደሆነ አንስተዋል፡፡ አፍሪካ አህጉራዊ የግብርና አብዮት እንደሚያስፈልጋት ጠቁመው፥ ለዚህም ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት…

Read More