Trendings

የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ በሚኖራቸው ቆይታ ከመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል ሲል ኤፍኤም ሲ ዘግቧል።

Read More

ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾመዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በመቅረፅና የመንገድ ደህንነት ትምህርት በስርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት በማድረግ የወሰደችው እርምጃ የመንገድ ደህንነትን ለማስፈን ያላትን ቁርጠኝነት ማሳያ መሆኑ ለሚኒስትሩ በተጻፈ ደብዳቤ ተገልጿል፡፡ በኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ስራዎች የተገነቡ ምቹ የብስክሌትና የእግረኛ መንገዶች እንዲሁም የተሻሻሉ የመንገድ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የተፋሰስ ልማት ሥራን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የተፋሰስ ልማት ሥራን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ፣ የፌደራል እንዲሁም የክልሉ እና የዞኑ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሙኒኬሽን ዘዴ ልምድ በማካፈል ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገለጸ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሙኒኬሽን ዘዴ በልዩ አተያይ ሐሳቦችን፣ የሥራ ተነሳሽነትን የሚፈጥሩ ልምዶችንና ተግባራትን በማካፈል ላይ ያተኮረ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክልሎች የሚገኙ የሥራ ሪፖርቶችን ለሌሎች የተነሣሽነት ምንጭ እንዲሆኑ ሲያጋሩ መቆየታቸውንና ላለፉት ሰባት ዓመታት ለየት ባለ መንገድ ግልጽነትና ተደራሽነትን በማለም የኮሙኒኬሽን ስራው መከናወኑን ጽ/ቤቱ አስታውቋል፡፡ በዚህ ሂደት የክልሎች የሥራ ለውጦች…

Read More

ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ

ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊ ትሥሥር ገጾች አማካኝነት ጥያቄዎቹን መላክ እንደሚችል ተገልጿል፡፡ ለሚቀርቡ ጥያቄዎችም የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡበት ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አረጋግጧል፡፡

Read More

የብልፅግና ወጣቶች ክንፍ የስያሜ ለውጡን ይፋ አደረገ

የብልፅግና ወጣቶች ክንፍ ባለፈው ወር በፓርቲው 2ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በተቀመጡ አቅጣጫዎች ዙሪያ እየመከረ ይገኛል። በአዳማ ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የብልፅግና ወጣቶች ክንፍ ምክር ቤት በፓርቲው ጉባኤ በተወሰነው መሰረት የአደረጃጀቱ መጠሪያ የወጣቶች ሊግ ከነበረበት የወጣቶች ክንፍ ተብሎ ጥቅም ላይ እንዲውል አቅጣጫ ሰጥቷል። ምክር ቤቱ ሶስት አጀንዳዎችን ማለትም ፦ የ6ወራት አፈፃፀም ግምገማ፣ በመላው ሀገሪቱ የወጣቱን ተጠቃሚነት…

Read More

በበጀት ዓመቱ በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች 30 ሚሊዮን ዜጎችን ለማመካከር እቅድ ይዞ እየሠራ እንደሚገኝ የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ በማህበረሰብ ተኮር ምክክር ዉጤታማነት ዙሪያ በሠላም ሚኒስቴር አማካይነት ለተከታታይ ሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየዉ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል። በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ6ቱም ዞኖች ለተወጣጡ የሠላምና ጸጥታ ተቋም ባለሙያዎችና የማህበረሰብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ሙያተኞች የአመቻችነት ሥልጠና እንዲወስዱ የተደረገ ሲሆን በቀጣይ ተግባራት ውጤታማነት ዙሪያም አቅጣጫ ተቀምጧል። የሥልጠናው ተሳትፊዎች በቆይታቸው በቂ…

Read More

በአዳማ የተጀመረዉ የስማርት ሲቲ ግንባታ ቀልጣፋ መንግሥታዊ አገልግሎት መስጠት ማስቻሉ ተገለጸ

“ዓላማ ተኮር፣ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእመርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ያለዉ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የጋራ ጉባኤ ተሳታፊዎች የአዳማ ከተማን “ስማርት አዳማ ፕሮጀክትን” ጎብኝተዋል፡፡ የከተማዋ የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ የመንግሥትን አሠራር ሥርዓት ከማዘመኑም በላይ ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ያስቻለ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር ) ገልጸዋል፡፡ ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተሠሩ ያሉ…

Read More

ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የብልፅግና ፓርቲ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል።

በሶስት ቀናት ግምገማ መድረኩ የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ውጤታማነትን በጥልቀት መገምገም ተችሏል። በመድረኩ የጠንካራ ፓርቲ፣ ጠንካራ መንግስት እንዲሁም ጠንካራ ሀገር የመገንባት ግቦችን መሰረት በማድረግ ባለፉት 6 ወራት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸው የተጠቆመ ሲሆን ቀጣይነቱን ማረጋገጥ እንደሚገባም መግባባት ላይ ተደርሷል። ባለፉት ወራት የፖለቲካ፣ የአደረጃጀት እና የሕዝብ ንቅናቄ ስራዎች አፈጻጸም በጥልቀት በመገምገም ስኬቶችን ማስቀጠል እንደሚገባም ተጠቁሟል። ስኬቶችን ለማስቀጠል፣ ክፍቶችን…

Read More

የኮሙኒኬሽን ዘርፉ በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ተባለ

የኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማረም፣ አፍራሽ አጀንዳዎችን በመመከትና በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ “ዓላማ ተኮር፤ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሐሳብ በመካሄድ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በመድረኩ ላይ በዓላማ ተኮር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…

Read More