Trendings

ኢትዮጵያ ጫናዎቹን ወደ ዕድል በመቀየር የሕዳሴ ግድብን አሁን ላለበት ደረጃ አብቅታለች፦ አምባሳደር ኢብራሒም ኢድሪስ

ኢትዮጵያ ጫናዎቹን ወደ ዕድል በመቀየር ታላቁ ሕዳሴ ግድብን አሁን ላለበት ደረጃ አብቅታለች ሲሉ አምባሳደር ኢብራሒም ኢድሪስ ገልጸዋል። የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሐብት ጉዳዮች ተመራማሪ በዘርፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካሪ አምባሳደር ኢብራሒም ኢድሪስ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ በዛሬው የኢቲቪ አዲስ ቀን “የሀገር ጉዳይ” መሰናዶ ላይ ሀሳባቸውን አጋርተዋል። የግድቡ ግንባታ ከመጀመሩ በፊትም ሆነ ከተጀመረ በኋላ ከጎረቤት ሀገራትና…

Read More

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 62 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ::

የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 62 በመቶ መጠናቀቁን ግንባታውን የሚያከናውነው ሥራ ተቋራጭ አስታወቀ። የአውሮፕላን ማረፊያውን በተያዘለት ግንባታ ለማጠናቀቅ የአካባቢው የአየር ጸባይ ፈተና መሆኑን ተቋራጩ ገልጿል። የሳምሶን ቸርነት ስራ ተቋራጭ ስራ አስኪያጅ እንጂነር ኢዮብ ሞላ በሥፍራው ለሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢዎች እንደገለጹት፣ የአውሮፕላን ማርፊያው በ930 ሚሊዮን ብር በጀት እየተገነባ ነው። የአውሮፕላን ማረፊያው ከፍተኛ የህዝብ የልማት ጥያቄ…

Read More

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የባለሙያዎችን ክህሎት በስልጠና መገንባት ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ከክልሉ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ (FSRP) ፕሮግራም ጋር በመተባበር የበጋ መስኖ ስንዴ አመራረት ፓኬጅ ላይ ከዞንና ከወረዳ ለተወጣጡ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የእርሻ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ ስልጠናውን ባስጀመሩበት ወቅት፣ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የባለሙያዎችን ክህሎት በስልጠና መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተናግረዋል፡፡…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረዉ የወጣቶች ክንፍ ዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረዉ የወጣቶች ክንፍ የዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ የኢንስፔክሽን እና ሥነምግባር ኮሚሽን ሃላፊ እና የወጣቶች ክንፍ አስተባባሪ አቶ ዳንኤል ያዙ እንደተናገሩት የወጣቶች ሁለተናዊ ተጠቃሚነት እና ገዢ ትርክት ግንባታ ላይ ሥራዎች እየተሰራ መሆኑ ተናግሯል። ብልጽግና ፓርቲ በ2ተኛ መደበኛ ጉባኤ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የቴሌቪዥን ሙከራ ሥርጭት ጀመረ

የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የቴሌቪዥን ሙከራ ሥርጭቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በይፋ ጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ዶ/ር) በማስጀመሪያው ወቅት እንደገለጹት፤ ሚዲያ ኔትዎርኩ በክልሉ ያለውን እምቅ ሀብት፣ የማህበረሰቡ ብዝሃ ማንነት፣ ቋንቋና ወግ ከሀገር አልፎ በዓለም ደረጃ እንዲተዋወቁ በትኩረት እንዲሰራ አጽንኦት ሰጥተዋል። ከክልላዊ አንድነት ባሻገር ህብረብሔራዊ አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮችን የሚዲያና ጋዜጠኝነት…

Read More

የተቋም ግንባታ ውጥናችን ስኬታማነቱ የሚረጋገጠው በጠንካራ ሴቶች ወሳኝ ተሳትፎ ነው ፡- ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ::

የተቋም ግንባታ ውጥናችን ስኬታማነቱ የሚረጋገጠው በጠንካራ ሴት የሰራዊት አባላት ወሳኝ ተሳትፎ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የሴቶች ተጋድሎ ለሰላም እና ለፍትሕ” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል። ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ በዚህ ወቅት÷ በዓድዋ አርበኛዋ እቴጌ ጣይቱ፣ በሴት አውሮፕላን አብራሪዋ ሙሉ እመቤትና በሌሎች ሴት…

Read More

በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ በመሠረተ-ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና በትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ የተመራው የአመራር ቡድን ከዳዉሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ጋር የሦስት ወራት ግብ ስምምነት አካሄዱ

ከዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በቀጣይ ሥራዎች ዋና ዋና ግቦች ላይ የግብ ስምምነት ተደርጓል። በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ መሠረተ-ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ እንደገለፁት አመራሩ ከሕዝብና ከመንግሥት የተጣለበትን ኃላፊነት በጊዜ የለኝም መንፈስ በማከናወን የድርሻውን ሊወጣ ይገባል። ተግባራትን ቆጥሮ በመሥራት እንዲሁም በመፍጠር፤ በመፍጠን እና በዝላይ ዉጤት ማስመዝገብ መቻል እንደሚገባና…

Read More

ውስን የሆነውን ሀብት እና ውድ ጊዜያችንን በአግባቡ ለመጠቀም ተግባራትን በቴክኖሎጂ አስደግፎ ማከናወን እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ምክትል አፌ ጉባኤ አሳሰቡ።

የክልሉ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ የክልሉን የቪዲዮ ኮንፈራንስ አገልግሎት ይፋዊ ማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሄዷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ ምክትል ኃላፊና የዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ዳንኤል የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎት መጀመር ለክልሉ መንግሥታዊ አገልግሎት ውጤታማነት ፋይዳው የላቀ ይሆናል ብለዋል። የቪዲዮ ኮንፈንስ አገልግሎቱ የመረጃ ልውውጥ ሂደትን የሚያቀላጥፍ ብሎም ጊዜ እና ሀብትን የሚቆጥብ ተመራጪ ቴክኖሎጂ መሆኑንም ኃላፊዋ…

Read More