Trendings

የታላቁ ህዳሴ ግድብ በራሳችን አቅም የታሪክ ማህተም ሆኗል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጋራ ሀብትና የአንድነታቸው ትልቁ ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት ያለ አንድ ብር የውጭ እርዳታና ብድር፣ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቁርጠኛ አቋም እና በጋራ የመቆም ጥበብ ብቻ እውን የሆነ ድንቅ የታሪክ ምዕራፍ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አፅንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት፣ ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት ያለ ብድርና እርዳታ በራሱ አቅም ያሳካ…

Read More

በ7.7 ሚሊዮን ብር ወጪ እየተሰራ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ

በቦንጋ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለተለያዩ አገልግሎት እንዲውል ታስቦ በ7.7 ሚሊዮን ብር ወጭ እየተሰራ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ መጠናቀቁ ተገልጿል። የኮሌጁን የንጹህ መጠጥ ውሃ ቁፋሮና ግንባታ ሥራን የደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በውል ተረክበው እየሰራ የሚገኝ ሲሆን የኮርፖሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚዎች የሥራ አፈጻጸም ሂደት ያለበትን ደረጃ በቦታው ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል። በምልከታ ወቅት የደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን…

Read More

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚያከናውነው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ነገ ይጀመራል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከነገ ጀምሮ የሚካሄደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ በተመለከተ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው እና ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ በጋራ በቦንጋ ከተማ ተገኝተው ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ኮሚሽነሮቹ በመግለጫቸው በምክክር ሂደቱ ቁልፍ ከሆኑ ተግባራት መካከል አጀንዳዎች አካታችና አሳታፊ በሆነ ሂደት የማሰባሰብ እንዲሁም በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ ተወካዮች የማስመረጥ ተግባር በመሆኑ ለዚህም ኮሚሽኑ…

Read More

የሸበሌ ሪዞርት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመረቀ

የሸበሌ ሪዞርት በዛሬው ዕለት በይፋ መመረቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። ሪዞርቱ የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት ሲሆን በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ የባሕል ማዕከል፣ ዘመናዊ የክብረ-በዓላትና የስብሰባ አዳራሾች፣ የሕፃናት መጫወቻ ስፍራዎችና 15.4 ኪሎ ሜትር የሚረዝሙ የእግረኛ መንገዶችን የያዘው የሸበሌ ሪዞርት፤ ማኅበራዊ ትስስርን ለማጠናከር ታሳቢ…

Read More

መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፦ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፦ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ በተለይም በጤና፣ ትምህርትና ስፖርት ዘርፎች ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አስታወቁ፡፡ ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ተካሄዷል። በመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መንግስት ባለፈው…

Read More

የክልሉን የእርሻ ኢንቨስትመንት ወደ 544 በማድረስ 177 ሺህ ሔክታር መሬት እንዲለማ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከፌደራል ግብርና ሚንስትር ጋር በመተባበር በክልሉ በስራ ላይ ከሚገኙ የግብርና ኢንቨስትመንት ባለሀብቶችና ባለድርሻ ጋር የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካኸደ ነው። በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የግብርና ግብዓትና ገጠር ፋይናንስ አቀርቦት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስራት አሰፋ: መንግስት ላለፉት የለውጥ ዓመታት የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ለማዘመን…

Read More

ወጣቶች በተሰማሩባቸው የስራ መስኮች ውጤታማ እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፦ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

በክልሉ የሚገኙ ወጣቶች በተሰማሩባቸው የስራ መስኮች ጥራት ያለውና በገበያ ተወዳዳሪ ሆነው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናግረዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ ክልላዊ የክህሎት መር የስራ ዕድል ፈጠራ የንቅናቄ መድረክ እንደቀጠለ ነው። በንቅናቄው መድረክ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በክልሉ በርካታ የቴክኒክና…

Read More

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ 23 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ::

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በበጀት ዓመቱ አጋማሽ 23 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ በ2016 በጀት አመት አጋማሽ በሺፒንግ ዘርፍ ፣ በጭነት አስተላላፊነት ፣ በወደብና ተርሚናል አገልግሎት እንዲሁም በኮርፖሬት አገልግሎት ዘርፍ የተለያዩ ስራዎችን ማከናወኑን ገልጿል። በዚህም በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ከሚሰጡ አገልግሎቶችና ከሌሎች የገቢ ምንጮች 17 ነጥብ 23 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ…

Read More

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ጋር የተሳሰረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ማንሰራራት ጋር የተሳሰረ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የሰራተኞች ቀን በዓል ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነት ውጤት ነው ብለዋል፡፡ የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር የኢትዮጵያ ወጪና ገቢ ንግድ ዋና መተላለፊያ መስመር መሆኑን ጠቅሰው፥ መስመሩን ተከትለው በርካታ ከተሞች መቆርቆራቸውንና…

Read More