Trendings

Getenesh Gebeyehu

የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

የዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶችና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች እንዲሁም የግድብ ደህንነት ባለሞያዎች የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) በተመራው የሕዳሴ ግድብ ጉብኝት መርሐ ግብር የተፋሰሱ ተጋሪ ሀገራት ኮሚሽነሮችና ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል። በተጨማሪም የካናዳና የአውስትራሊያ ግድቦች ማህበር፣ የኖርዌይ የሀይድሮፓወር ማህበር እንዲሁም የዛምቢያ ዛምቤዚ ወንዝ ባለስልጣን አመራሮች መሳተፋቸው ተገልጿል። የጉብኝት…

Read More

የዓድዋ ድል ዛሬም ለኢትዮጵያ አንድነትና እድገት በሚተጉ ልጆቿ ዳግም እየተገለጠ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ

የዓድዋ ድል ዛሬም ለኢትዮጵያ አንድነትና እድገት በሚተጉ ልጆቿ ዳግም እየተገለጠ እንደሚገኝ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ በክብር እንግድነት የተገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ባስተላለፉት መልዕክት በዓሉ ለአፍሪካውያንና መላ ጥቁር ህዝቦች ተምሳሌት የሆነና የሴቶችን የፖለቲካ ጥበብ ያሳየ ነው። የዓደዋ ድል ለአፍሪካውያንና ለመላ ጥቁር ህዝቦች ተስፋንና…

Read More

የዓድዋ ድል አፍሪካ እጣ ፋንታዋን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ መበየን እንደምትችል ያረጋገጠ ነው፦የቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት

የዓድዋ ድል አፍሪካ እጣ ፋንታዋን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ መበየን እንደምትችል ያረጋገጠ ነው ሲሉ የቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ሀሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። የቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት በበዓሉ አከባበር ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት…

Read More

ትውልዱ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የሰላምና ልማት ግንባታ ስራዎችን ማሳካት ይጠበቅበታል

ትውልዱ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የሰላምና ልማት ግንባታ ስራዎች ላይ በትጋት በመረባረብ የዘመኑ አርበኛ መሆን እንደሚጠበቅበት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ገለፁ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ሀሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል። በዚሁ ጊዜ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል…

Read More

ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣ ጥቃትን መመከት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና ገንብተናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ሠራዊቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣ ጥቃትን መመከት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና መገንባቱን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። 129ኛ የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ሀሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመከበር ላይ ይገኛል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በበዓሉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከዓድዋ ድል የምንማረው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ129ኛው የአድዋ የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ129ኛው የአድዋ የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ለ129ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። ዐድዋ ለሰላም የተደረገ ዘመቻ ነው። ከዐድዋ ዘመቻ በፊት ኢትዮጵያውያን ለሰላም ያላቸውን የጸና አቋም ደጋግመው ገልጸዋል። ለሰላም ያላቸው አቋም የጠላት ፉከራዎችንና ትንኮሳዎችን በትዕግሥት እስከማለፍ የደረሰ ነበር። እንደሚታወሰው የወራሪው የኢጣልያ…

Read More

129ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ በታርጫ ከተማ በአካላዊ እንቅስቃሴና ፅዳት ዘመቻ ተካሄደ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አክልሉ ለማ የዛሬው ትውልድ ዳግም አድዋን በመድገም በኢኮኖሚ አሸናፊነት እና ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ያጠናከረ ዜጋ በማፍራትና ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑበ ማድረግ ዘወትር በየሣምንቱ የፅዳት ዘመቻ ማድረግንእንደምገባም አሳስበዋል ። የታርጫ ከተማ ከንቲባ አቶ ዳዊት ወንድሙ በበኩላቸው ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ የተጀመረው የጽዳት ዘመቻ በየሣምንቱ…

Read More

በክልሉ ያለውን ተፈጥሮአዊና ሰብአዊ ሀብቶቻችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል፡፡ ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የልማት አቅምና ጸጋ መነሻ በማድረግ በተዘጋጀዉ የቀጣይ ሶስት ዓመት ዕቅድ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተጀምሯል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) የክልሉ የቀጣይ ሦስት ዓመታት ዕቅዶች ከመደበኛው የአሠራር ስርዓት ለየት ባለ መንገድ ተፈጥሮአዊና ሰብአዊ ሀብቶቻችን ተጠቅመን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የክልሉ የቀጣይ…

Read More

129ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በቦንጋ ከተማ በአካላዊ እንቅስቃሴና ፅዳት ዘመቻ ተካሄደ።

በመርሀ-ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት፥ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር የማታለም ቸኮል በአድዋ አባቶቻችን ያስመዘገቡትን ድል የአሁኑ ትውልድ በልማት መስክ መድገም አለበት ብለዋል። ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ ዘወትር በየሣምንቱ የፅዳት ዘመቻ ማድረግን ህብረተሰቡ ባህል ማድረግ እንደሚገባ ያስገነዘቡት ኢንጅነር የማታለም ንቁ ዜጋ ለልማት ወሳኝ በመሆኑ ስፓርቲዊ እንቅስቃሴ ማዘውተር ይገባል ብሏል። የቦንጋ ከተማ…

Read More

የዘንድሮ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የክልሉ ብዝሃ ማዕከል በሆነችው በታርጫ ከተማ ተከብሯል።

129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የበዓሉ ክብር እንግዳ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም የዓድዋ ድል የመላው የጥቁር ህዝቦች ድል ነው በማለት ይህ ድል ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር እንድትሆን ያስቻለ ሲሆን በዚህ ድል የተሳተፉ የኢትዮጵያ ጀግኖች መሰዋዕትነት የሚረሳ አይደለም ሲሉ ገልጸዋል። በዓሉ ለኢትዮጵያ ብቻ…

Read More