በክልሉ በሴቶች ህብረትና ቤተሰብ ደረጃ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ስራ አስፈፃሚ አባላቱ በካፋ ዞን በሺሽንዳና በቦንጋ ከተማ አስተዳደር በሴቶች አደረጃጀቶች እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አስመልክቶ የመስክ ምልከታ አድርጓል። በምልክታው በሺሽንዳ ከተማ በማህበር ተደራጅተው በእንጀራ በመጋገር ላይ የተሰማሩ ሴቶች የስራ እንቀስቃሴ እና በቦንጋ ከተማ በዲንቻ ህብረት ስር የሼ ሹኖ ዲጮኔ ብልጽግና ቤተሰብ የተሰሩ የንብ ማናብና የጓሮ አትክልትና…
