ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ይገኛል
ኮንፈረንሱ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ልማት ፈንድ ጋር በመተባበር “ወጣት የሰላም ባለቤት” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ፣ በተባበሩት መንግስታት የስነ ህዝብ…
