የማዕከሉ መገንባት በክልሉ የሚስተዋለውን የምርጥ ዘር ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ ነው። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
የቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል መገንባት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለግብርና ስራው መሠረታዊ ችግር የኾነውን የምርጥ ዘር አቅርቦት ችግር በዘላቂነት የሚፈታ መሆኑ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግብርናውን ለማዘመን በሰጡት ልዩ ትኩረት ተገንብተው ለአግልግሎት የበቃው ማዕከሉ በአጠቃላይ በክልሉ የግብርና ግብዓት በማሳለጥ እና የግብርና…
