የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ የአመራሩ ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው፦አቶ አበበ ማሞ
‘የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ እድገት ” በሚል መሪ ቃል በቴፒ ማዕከል ላለፉት አስር ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው 3ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መድረክ በስኬት ተጠናቋል። በማጠቃለያ መርሃግብር ላይ ተገኝተው ለአመራሩ የስራ መመሪያ የሰጡት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥና የህብረተሰቡን ህይወት ለማሻሻል የአመራሩ ቁርጠኝነት ወሳኝ እንደሆነ ጠቁመዋል። ህልማችንን…
