Trendings

Getenesh Gebeyehu

የሆርቲካልቸር ምርቶችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳልጥ ዘመናዊ አሰራር ተግባራዊ ተደርጓል

ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ የምታቀርባቸውን የሆርቲካልቸር ምርቶች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትና ጥራትን ጠብቀው እንዲቀርቡ ዘመናዊ አሰራር ተግባራዊ መደረጉን የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን አስታወቀ። በምርት ጥራትና ደህንነት ላይ ያተኮረ ብሔራዊ የምርት ጥራት ምዘና ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሒዷል። ጉባኤው በኢትዮጵያ ተመርተው ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የሆርቲካልቸር ምርቶችን የጥራት ደረጃ የሚጠበቅበትንና ተወዳዳሪነታቸው የሚጨምርበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ግብርና…

Read More

በክልሉ ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተረገ ያለውን ሁሉ ዓቀፍ ርብርብ ተጠናክሮ ይቀጥላል:-አቶ ኢብራሂም ተማም

የክልሉ ጤና ቢሮ ቀበሌን መሠረት ያደረገ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ተግባራትን የሚያከናውን ግብረሃይል ወደ ክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ሊያሰማራ ነዉ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለው ሁሉ አቀፍ ርብርብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ገልጸዋል። ቢሮው የሚያሰማራው ግብረ ሀይል በየደረጃው ያሉ መዋቅሮችን በማስተባበር በህብረተሰቡ ላይ…

Read More

ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ ለከተሞች የተለያዩ ደረጃ እና ዓይነት ያላቸው 86  ፕላኖች ተዘጋጅተዋል-የክልሉ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት

የከተማ ትልቁ ሀብት መሬት ነው።የከተሞች ውስን ሀብት የሆነው የከተማ መሬትን በአግባቡ ማስተዳደር ከተማን የሚመጥን ፕላን ማዘጋጀት ያስፈልጋል። የከተማ ፕላን የአንድን ከተማ እና የአካባቢውን የወደፊት ዕድገት የህዝቡን ጥቅም እና የከተሞችን እድገት መሰረት በማድረግ እንዲመራ ተደረጎ የሚዘጋጅ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ሲሆን በይዘት ደረጃ የከተማውን መሬት አጠቃቀም፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ታሪካዊ፣ የፊዚካላዊና ሌሎች ጉዳዮችን ያካትታል፡፡ ከተሞች በፕላን ሲመሩ ለከተማው…

Read More

የተጀመረው የኮርደር ልማት ስራው ከተማው ከሌሎች ካደጉ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆን እድል ይፈጥራል። አቶ ግሩም ተማም

የሚዛን አማን ከተማ ኮርደር ወደ ስራ ከገባ ጊዜ አንስቶ ትኩረት ተሰጥቶ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል። የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ዋና ከንቲባ አቶ ግሩም ተማም እንደገለፁት ከተማው እንደ ሀገር በኮሪደር ልማት ስራ ከተካተቱ 30 ከተሞች አንዱ መሆኑ ገልፀዋል። ከተማዋ እንደ ሀገር ተወዳዳሪ ከተማ ከመሆን ባለፈ በሀገር ደረጃ ለቱሪዝም ምቹና ተመራጭ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነውም ብለዋል።…

Read More

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈጸመ ዝርፊያ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ደርሷል፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈጸመ ዝርፊያ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንዳጋጠመው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አበበ ተስፋ እንደገለጹት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ እየተፈጸመ ያለው ዝርፊያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በ2016 ዓ.ም ብቻ ከሦስት መቶ በላይ ዝርፊያዎች የተፈጸሙ ሲሆን ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በተቋሙ ሃብት ላይ ኪሳራ…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን ነጻ የወባ ወረርሽኝ በሽታ የምርመራና ህክምና አገልግሎት ተጀመረ

በቤንች ሸኮ ዞን በሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ነጻ የወባ ወረርሽኝ በሽታ የምርመራና ህክምና አገልግሎት መጀመሩን የቤንች ሸኮ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ኤሊያስ ምናሴ እንደገለፁት ህብረተሰቡ የህመም ስሜት ሲሰማው በአቅራቢያ በሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋማት እና ጊዜያዊ የህክምና ጣቢያዎች በመቅረብ ነጻ የወባ ወረርሽኝ ህክምና አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የወባ ወረርሽኝ በሽታን ለመግታት ሌሎች…

Read More

ካሜሮን በሚደረገው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ሽኝት ተደረገ

በካሜሮን ዱዋላ ከተማ በሚደረገው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደረገለት። በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከተዘጋጁት 45 የሜዳ ላይ ተግባራት ኢትዮጵያ በ41ዱ ትሳተፋለች። በሻምዮናው ኢትዮጵያ በ34 ሴት እና በ43 ወንድ በድምሩ በ77 አትሌቶች ትሳተፋለች። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዘዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በሽኝት መርሃ ግብሩ፤ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንደ…

Read More

አልሚዎችን የምትጣራ ክልል ››

ዓለም በግሎባላይዜሽን አማካኝነት ወደ አንድ መንደር በመቀየሯ ምክንያት የተፈጠሩ ዕድሎችን በተገቢው ለመጠቀም እና ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ከፍተኛ ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ሀገራችን ልማታዊ ባለሀብቶችን ከየትኛዉም የዓለማችን ክፍል በመሳብ ያልተጠቀምንባቸው ሀብቶች በተገቢው ለምተው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን የምንችልበትን የኢኮኖሚና ቴክኖሎጂ አቅም ለመፍጠር ፖሊሲ ከማውጣት ጀምሮ በርካታ ተግባራትን እየፈፀመች ትገኛለች፡፡የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተነደፈውን…

Read More

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ አደም ፋራህ

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነትና ትብብር በሁሉም ዘርፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሰኔ 9 እስከ 12 ቀን2016 በሚካሔደውና “ዎርልድ ማጆሪቲ ፎር መልቲፖላር ኦርደር” በሚል መሪ ሃሳብ በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ በተዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች…

Read More