Trendings

Getenesh Gebeyehu

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው በጀት ዓመት የ8 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት እንዲያስመዘግብ ግብ ተይዟል – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

በ2017 በጀት ዓመት ሀገራዊ ጥቅል ኢኮኖሚው የ8 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት እንዲያስመዘግብ መታቀዱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ። መንግስት የ2016 በጀት ዓመት የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸምና የ2017 ዕቅድን መገምገሙ ይታወቃል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ለኢዜአ አንደገለፁት በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገቡ ውጤቶች በዓመቱ የ7 ነጥብ 9 በመቶ…

Read More

መንግሥት ለመመካከር እና ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ገልጿል- አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

በአማራ ክልል ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያየዘ መንግሥት ለመመካከር፣ ለመወያየት እና ለንግግር ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ሲገልጽ ቆይቷል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ”ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና…

Read More

የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዝን ለማቋቋምና ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

የቤንች ሸኮ የማህበረሰብ ቴሌቪዥንን ለማቋቋምና ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ዞናዊ አብይና ንዑሳን ኮሚቴ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን በመድረኩ እንደተናገሩት ሚዲያ የዲሞክራሲ ስርዓት ለማጠናከር ፣ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ፣ የገጽታ ግንባታ ለመስራትና የህዝቡን የስራ ባህል ለማሳደግ አይነተኛ መሳሪያ ነው ብለዋል። ሚዲያ ሀገራዊ ፣ ክልላዊና ዞናዊ የህዝቡን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና…

Read More

ሁለተኛ ክልላዊ የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ መካሄድ ተጀመረ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች መምህራን ማህበር አዘጋጅነት ሁለተኛው ክልላዊ የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ መምህራን ማህበር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር በማድረግ እስከ ትምህርት ቤቶች ላይ በማውረድ ተግባራዊ እንዲደረግ እየተደረገ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አካሉ ዓለማየሁ ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ የሆነውን የትምህርት ጥራት ችግር ለመቅረፍ ማህበሩ…

Read More

የክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱ የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 11 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ገመገሙ፡፡

የክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት ያለፉትን 11 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም መድረክ በቦንጋ ከተማ በጋራ ገምግመዋል፡፡ በመድረኩ በክልሉ ግብርና ቢሮና ተጠሪ ተቋማት በዋና ዋና ዘርፎች የተከናወኑ ስራዎች ከቀደሙት ጊዜያት በተሻለ መልኩ የተፈፀመ መሆኑ ተገምግሟል፡፡ በእርሻ ዘርፍ ባለፉት 11 ወራት በዓመታዊና በቋሚ ሰብሎች ከምርት አኳያ የተለያዩ እድገቶችን ማስመዝገብ ተችሏል፡፡ የግምገማ መድረኩን የመሩት የክልሉ ምክትል…

Read More

የፖለቲካ ንቅናቄ ስራዎችን በተደራጀ መንገድ አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳድር ተግባራትን ለማሳለጥ በቀጣይ ሰፊ ርብርብ ይደረጋል፦ አቶ ፀጋዬ ማሞ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ2016 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሂዷል። በግምገማው መድረኩ ላይ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞ እንደገለጹት መድረኩ የነበሩ ጥንካሬዎች የሚፈተሹበት ፣ዕጥረቶችን ነቅሶ በማውጣት ለቀጣይ ስኬቶች የላቀ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ገልጸዋል። የማህበራዊ ፣የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ብልጽግና የሚያረጋግጡ ተግባራት አበረታች ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን ገልጸዋል። በየደረጃው…

Read More

የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ልማት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ የመቋቋም ጥረት ሁነኛ ማሳያ ነው

የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ልማት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ የመቋቋም ጥረት ሁነኛ ማሳያ መሆኑን በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አግነስ ኪጃዚ (ዶ/ር) ገለጹ። በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የኢትዮጵያን ቀጣይነት ያለው ጥረት በተመለከተ ዋና ዳይሬክተሯ አግነስ ኪጃዚ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በማብራሪያቸውም ዓለም አቀፍ ስጋት በሆነው የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ በተለይም የአፍሪካ አገራት…

Read More

በምርጫው ሂደት በነፃነትና ሰላማዊ በሆነ መልኩ ድምፃቸውን መስጠታቸውን መራጮች ገለጹ

በምርጫው ሂደት በነፃነትና ሰላማዊ በሆነ መልኩ ድምፃችንን መስጠት ችለናል ሲሉ የመስቃንና ማረቆ ሁለት ምርጫ ድምፃቸውን የሰጡ መራጮች ተናገሩ። የድጋሚና ቀሪ ምርጫ በሚካሄድባቸው አካባቢዎች ቁሳቁሶች ተሟልተው በተለያዩ አካባቢዎች በዛሬው እለት መራጮች ድምጽ ሰጥተዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልም የመስቃንና ማረቆ ሁለት የምርጫ ክልል ነዋሪዎች ከማለዳው ጀምረው የድጋሚ ምርጫ አካሂደዋል። የምርጫ ሂደቱን አስመልክቶ ኢዜአ ያነጋገራቸው መራጮች ሂደቱ ፍፁም ሰላማዊና…

Read More

ለሚዲያ ሁለንትናዊ ዕድገትና ለውጥ ባለድርሻ አካላቶች የበኩላቸውን ተሳትፎ እንዲያበረክቱ ተጠየቀ

በደቡብ ሬዲዮና ቴለቪዥን ድርጅት የማሻ ቅርንጫፍ ጣቢያ የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማሻ ከተማ ተካሂዷል። የደቡብ ሬዲዮና ቴለቪዥን ድርጅት 11ኛ ቅርንጫፍ ሆኖ በቅርቡ የተደራጀው የማሻ ቅርንጫፍ ጣቢያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙት የሚዲያ ተቋማት አንዱ ሲሆን ቅርንጫፍ ጣቢያው የተቋቋመው በቅርቡ ቢሆንም በአድማጩና ተከታዩ ዘንድ የተሻለ ተቀባይነት በማግኘት በክልሉ ካሉት ሚዲያ ተቋማት ጋር ተወዳዳሪ ከመሆን ባለፈ…

Read More

በአራት ክልሎች የተካሄደው የ6ኛው ዙር ቀሪና እና የድጋሚ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በተሳካ መልኩ ተጠናቋል፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

በአራት ክልሎች የተካሄደው የ6ኛው ዙር ቀሪና እና የድጋሚ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በተሳካ መልኩ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የ6ኛው ዙር ቀሪና እና የድጋሚ ምርጫ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በአፋር፣ በሶማሌ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። አጠቃላይ የምርጫውን ሂደት በተመለከተም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ መግለጫ ሰጥተዋል። በ6ኛ ዙር ጠቅላላ ሀገራዊ…

Read More