Trendings

Getenesh Gebeyehu

የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ከዓለም ባንክ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ከዓለም ባንክ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፍሎሪበርት ንጋሩኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ መንግስት ባለፉት 5 ዓመታት ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በማከናወን ላይ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በዓለም ባንክ የበጀት ድጋፍ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በመተግበር ላይ መሆናቸውን ገልጸው፤ ባንኩ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ይበልጥ እንዲያግዝ ጠይቀዋል፡፡ ዶክተር…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች እና የጋምቤላ ክልሎች በሰላም ግንባታ ዙሪያ ተወያዩ

የምክክር መድረኩ ዋና ዓላማ በሁለቱ ክልል የሚገኙ አዋሳኝ ዞኖችና ወረዳዎች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮች በጋራ በውይይትና በምክክር በመፍታት ቀጠናው የተረጋጋና የልማት አካባቢ ለማድረግ የታሰበ ነው :: ከዚህ ጋር ተያይዞ በቀጠናው አልፎ አልፎ የሚስተዋለውን የግድያና ዝርፊያ ችግር ጥቅት ፀረ ሰላም ሃይሎችና ሽፍቶች የሚፈጥሩት ችግር እንደሆነና ሰፊውን ህዝብ እንደማይወክል ታውቆ ሰላማዊና አጥፊ ሰዎችን በመለየት ችግር ፈጣሪዎችን ብቻ ተከታትሎ…

Read More

ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ ይቀጥላል

ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ብሔራዊ የአየር ትራንስፖርት ፋሲሊቲ ኮሚቴ ገለፀ። በአየር መንገዱ ላይ በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚሰነዘሩ አሉባልታዎችና የስም ማጥፋት ዘመቻዎች ከእውነታ የራቁና ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑም ተጠቁሟል። በአሠራር ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮች ቢኖሩ በጥብቅ ዲሲፕሊንና አሠራር የሚስተካከሉ መሆኑም ተመላክቷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሀገር ከፍታና የመልካም ገጽታ ማሳያነት የሚያስቀጥሉ ዘመናዊ አሠራሮች…

Read More

1445ኛው የረመዳን ወር ፆም ነገ ይጀመራል

1445ኛው የረመዳን ወር ፆም ነገ ሰኞ መጋቢት 2 እንደሚጀመር የሳኡዲ አረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል። የሳኡዲ አረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በተተከሉ አስራ አንድ አስትሮኖሚ ማዕከሎችን መሰረት በማድረግ ባሰባሰበው መረጃ ጨረቃ መታየቷ አሳውቋል። ይህንን ተከትሎም የረመዳን ፆም ነገ ሰኞ እንደሚጀመር ይፋ አድርጓል። ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች…

Read More

መገናኛ ብዙሃን ለሀገር ብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

መገናኛ ብዙሃን ለሀገር ብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ከተለያዩ የግል መገናኛ ብዙሃን ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለአራት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል። በማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ እና የመገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሀመድ…

Read More

ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ መስክ ትብብር እንዲኖር በትኩረት እየሰራች መሆኑ ተገለጸ::

ኢትዮጵያ በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)በወቅታዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በቀጣናው በኢነርጂና አቪዬሽን ዲፕሎማሲ መስክ ትብብር እንዲኖር እየሰራች መሆኑን ተናግዋል፡፡ በዘርፎቹ መሰል ሥራ ለማከናወንም ኢትዮጵያ ሰፊ አቅም አላት ነው ያሉት ቃል አቀባዩ፡፡…

Read More

በክልሉ በተለያየ ምክንያቶች ግንባታቸው የተጓተቱ ፕሮጀክቶች ደረጃ በደረጃ ለማጠናቀቅ ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ::

የታርጫ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃና ሳንቴሽ ፕሮጀክት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የአከባቢው ነዎሪዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል። መንግሥት የዜጎችን ፍላጎት ለማሳለጥ በያዘው ቁርጠኛ አቅም ካለው ውስን ሀብት በመመደብ የህብረተሰቡን የልማት ጥያቄ በተግባር እየፈታ ነው ያሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ ማጠናቀቅ እና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን መጀመር የብልጽግና ፓርቲ አይነተኛው መገለጫ ነው ስሉ ተናግረዋል።…

Read More

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ::

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሰን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል። በአህጉራዊና ቀጣናዊ የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች እንዲሁም በሌሎች ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራት በሚያስችላቸው ሁኔታዎች ላይም ውይይት አድርገዋል። ኢትዮጵያና ዴንማርክ በልማት ትብብር፣ የግብርናውን ዘርፍ በማዘመን፣ የአየር ንብረት…

Read More

ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የሚመራው በረራ ዛሬ ማታ ወደ ለንደን ጋትዊክ ያቀናል::

በኢትዮጵያ አየር መንገድ በየአመቱ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የሚመራው በረራ ዛሬ ማታ ወደ እንግሊዝ ሀገር ለንደን ጋትዊክ ያቀናል:: ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን ማርች 8 አስመልክቶ በአየር መንገዱ በሴቶች ብቻ የሚመራ ጉዞ ወደተለያዩ መዳረሻዎች የሚበር ሲሆን ዘንድሮም ለ9ኛ ጊዜ “ሴቶችን በማብቃት አፍሪካን ማስተሳሰር” በሚል መሪ ቃል ወደ ለንደን ለሚጓዙ የሴት ልዑካን…

Read More

መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የጀመረው ስራ ዳር እንድደርስ የሁሉም ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሸካ ግሪን ላንድና ማሻ ጃንግል ቡናና ቅመማቅመም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያስገነቡት ትምህርት ቤት ተመረቀ። በማሻ ወረዳ የሻ አካኮ ቀበሌ 8.4 ሚሊዮን ብር ወጪ የሸካ ግሪን ላንድና ማሻ ጃንግል ቡናና ቅመማቅመም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለቤቶች በአቶ ግደይ በርሄና አቶ መብራቴ ኪዳኔና ከእኔ ቤተሰቦቻቸው ያስገነቡት 8…

Read More