Trendings

Getenesh Gebeyehu

የፓርቲያችን የብዝሀ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው – አቶ አደም ፋራህ

የፓርቲያችን የብዝሀ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው – አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያደረጋል። ከግምገማ መድረኩ አስቀድሞ በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የፓርቲ አመራሮች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን የልማት…

Read More

ቢስት ባር ዕሴት የወል እውነትና የኅብረ ብሄራዊነት መሠረት ነው – የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር

ቢስት ባር ዕሴት የወል እውነትና የኅብረ ብሄራዊነት መሠረት ነው – የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የኾነው ቢስት ባር በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዲሪ ፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር፥ የቢስት ባር ዕሴት የወል እውነትና የኅብረ ብሄራዊነት መሠረት ነው ብለዋል።…

Read More

የቢስት ባር ዕሴት በማጎላት ለክልላዊ አንድነት መጠናከር መጠቀም ይገባል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የቢስት ባር ዕሴት በማጎላት ለክልላዊ አንድነት መጠናከር መጠቀም ይገባል – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የኾነው ቢስት ባር በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የቢስት ባር ዕሴት የኾኑ ሠላም፣ልማትና አብሮት በማጉላት ለክልላዊ አንድነት መጠናከር መጠቀም እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የብዝሀ…

Read More

በኅብረ ብሄራዊነት የደመቀው የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና (ቢስት ባር) በዓል።

በቢስት ባር በዓል ተጋባዥ እንግዶች እና ጎረቤት ህዝቦች በባህል አልባሳት ደምቀው በመገኘት በዓሉን በጋራ እያከበሩ ይገኛሉ። ተጋባዥ እንግዶቹ ባህላቸውን የሚወክሉ ክኑቶችን በመድረኩ በማሳየት፣ ቢስት ባር የጋራ፣ የአንድነትና የመሰባሰብ በዓል መኾኑን በአደባባይ እያሳዩም ይገኛል። በበዓሉ ላይ፣ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የደቡብ ሱዳን ተማሪዎችና ማኅበረሰብ ተወካዮች እና ሌሎች የውጪ ሀገራት ዜጎችም ታድመዋል። በዕድገቱ በዛብህ

Read More

ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ማከናወን የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል

ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ማከናወን የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ ምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው። የጋራ የምክክር መድረኩ የመንግሥታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1231/2013 መሰረት ይካሄዳል። በፌዴራል መንግሥት ፖሊሲዎች ሕጎችና ስትራቴጂዎች…

Read More

የቤንች ብሔር የአዲስ ዘመንና የምስጋና በዓል ቢስት ባር እየተከበረ ይገኛል

የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል (ቢስት ባር)፣ የኢፌዲሪ ፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት አየተከበረ ነዉ። ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው የቢስት ባር በዓል የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የብሄረሰቡ ተወላጆችና ተጋባዥ…

Read More

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ።

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ። የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገብተዋል። አፈጉባኤው ወደ ክልሉ ሲገቡ የክልሉ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ዋና…

Read More

ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ ውጤቶቻችን ማሳያ ናቸው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ

ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ ውጤቶቻችን ማሳያ ናቸው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ እንደ ሀገር ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትንና የጋራ ብልፅግናን የሚያረጋግጥ ስራዎችን እንዲሁም አካታችና ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያረጋግጥ የብዝሃ ዘርፍ የልማት ስትራቴጂ በመከተል እየሰራናቸው ያሉ ስራዎች በሁሉም መስኮች ፍሬ እያፈሩና የኢትዮጵያን በ2023 አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን በሚል…

Read More

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በታሪካዊ መነሻው በድምቀት ተከበረ

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በታሪካዊ መነሻው በድምቀት ተከበረ የቤንች ብሔር የራሱ የዘመን አቆጣጠር ማሳያና አዲስ ዘመን የሆነው “ቢስት ባር” የዘመን መለወጫ በዓል፣ የብሔሩ መነሻና የታሪክ መፍለቂያ በሆነችው በሼይቤንች ወረዳ ዣዥ ቀበሌ በታላቅ ድምቀትና ስነ-ስርዓት ተከብሯል። በዓሉ የብሔሩን ቱባ ባህል፣ አንድነትና ለፈጣሪ ያለውን ምስጋና የሚያንጸባርቅ ነበር። በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር…

Read More