እንደ ቲካሻ ቤንጊ ያሉ ባህላዊ እሴቶች የሰላምና የይቅር ባይነትን መንፈስ ማደሻ ኃይሎች ከመሆን ባሻገር የአብሮነት ትስስርን ለማጠናከር ጽኑ መሠረቶች ናቸው ፦ አቶ ፍቅሬ አማን
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ለሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል” ቲካሻ ቤንጊ ” እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቲካሻ ቤንጊ” የሸኮ ህዝብ አዝመራውን ከንፋሰና ከበሽታ ጠብቆ ላቆየው ለፈጣሪያቸው ምስጋና የሚያቀርቡበት ለዘመናት የዳበረ ድንቅ የባህል እሴት መሆኑ አንስተዋል። በዚህ ድንቅ ስርዓት ሸኮዎች…
