Trendings

Getenesh Gebeyehu

በክልሉ ባለፉት 6 ወራት ከ246 ሺህ 400 በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ሆነዋል፦ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያና 5 ሚሊየን ኢትዮ-ኮደርስ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ምትኩ አስፋው እንዳገለጹት÷የዲጂታል ዓለም ላይ አብሮ ለመጓዝና ተወዳዳሪ ለመሆን ማሰልጠንና ማብቃት ያስፈልጋል ነው ያሉት፡፡ የሀገራችን ኢትዮጵያ የ2030 ዲጂታል ዕቅድ እውን ለማድረግ በ5 ሚሊየን ኢትዮ-ኮደርስ የሚሰጠው ተከታታይነት ያለው…

Read More

የክልሉን የመሠረተ ልማት ፍላጎት ለማሟላት የአዳዲስ መንገዶችና ድልድዮች ግንባታና ጥገና ኘሮጀክቶች ላይ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ የገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ኘሮግራም የቴክኒክ ኮሚቴ ውይይት መድረክ ተካሄደ። የውይይት መድረኩም በ2018 ዓም እስካካሁን የተከናወኑ ተግባራት እና የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው። ‎የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የገጠር መንገድ ትስስር ዘርፍ ኃላፊ ኢንጂነር ጌዲዮን እስጥፋኖስ ባደረጉት ንግግር፣የክልሉን የመሠረተ ልማት ፍላጎት ለማሟላት…

Read More

የሸኮ ብሔር የአዲስ ዘመን ብስራትና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።

የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ በሸኮ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የብሔሩ ተወላጆችና ወዳጆች በተገኙበት በፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በፓናል ውይይት መድረኩ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የተከበሩ ወ/ሮ ዘሙ ተስፋዬና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል ሲል…

Read More

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል ፡፡ በዚህም መሠረት፦ 1ኛ.የቀረቡ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች ላይ ተወያይቷል። በዚህም የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን በግብርና 27፣ በኢንዱስትሪ 4 እና በአገልግሎት 2 በአጠቃላይ 1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ጥያቄዎችን መርምሮ ወደ ስራ እንዲገቡ ወስኗል።…

Read More

የብሔረሰቦች ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌታቸዉ ኬኒ ለሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሄረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌታቸዉ ኬኒ እንኳን ለሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቲካሻ ቤንጊ” በሰላም አደረሳችሁ ብልዋል። አቶ ጌታቸዉ በመልዕክታቸውም የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ “ቲካሻ ቤንጊ” ፈጣሪ ላደረገው ሁሉ ምስጋና እና የምርቃት ስነስርዓት የሚፈጸምበት በዓል መሆኑ ተናግሯል። የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ “ቲካሻ ቤንጊ ” በአደባባይ የሚከበር የአብሮነትና ወንድማማችነት…

Read More

የ2018 ዓ.ም በተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ከ272 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት እንደሚለማ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የተፋሰስ ልማት ስራዎችን ዉጤታማ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸዉ ተገልጿል። ‎የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማትና መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዉብሸት ዘነበ እንደገለጹት የማህበረተሰብ የተቀናጀ ተፋሰስ ስራዎች ትግበራ በትኩረትና ከፍተኛ የህዝብ ንቅናቄ በተሳካ ሁነታ የሚከናወን እንዲሁም ልማትና ምርትና ምርታማነትን…

Read More

bv c

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በክልሉ የፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር፣ የፀጥታ ግብረሃይል መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በክልሉ ዘላቂና አስተማማኝ ሠላም በመገንባት የዜጎችን ሠላማዊ እንቅስቃሴ ለማረጋገጥ መጠነ ሰፊ ተግባራት መከናወናቸውንና በዚህም አዎንታዊ ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በክልሉ በአርብቶአደር አከባቢዎች አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ የውስጥ…

Read More

የቲካሻ በንጊ በዓል አብሮነትንና የወንድማማችነት እሴቶች የሚገለጽበት ድንቅ በዓል ነው፦አቶ አለማየሁ አለሙ

የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የሆነው “ቲካሻ ቤንጊ” በሸካ ዞን በቴፒ ማዕከል በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ታጅቦ እየተከበረ ነው። በዓሉ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የብልፅግና ዓመት እንዲሆን በባህላዊ አባቶች ምርቃት የተጀመረ ሲሆን፣ የብሔረሰቦችን ማንነት የሚገልጹ የተለያዩ ባህላዊ ጭፈራዎችና ዜማዎች ለበዓሉ ልዩ ድምቀት ሰጥተውታል። የቲካሻ በንጊ በዓል አብሮነትንና የወንድማማችነት እሴቶች የሚገለጽበት ድንቅ የብሄረሰቡ በዓል ሲሉ የሸካ…

Read More

አፌ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ ለሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፌ ጉባኤው በመልዕክታቸው “ቲካሻ ቤንጊ” በክልላችን ከሚገኙ 13 ነባር ብሄረሰቦች መካከል አንዱ የሆነው የሸኮ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ የዘመን መለወጫ በዓል እንደሆነ ተናግረዋል። በዓሉ በወርሃ ጥር በአደባባይ በጋራ የሚከበር የምስጋና…

Read More

ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ለሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ለሆነው “ቲካሻ ቤንጊ” በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ለሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ለሆነው “ቲካሻ ቤንጊ” በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው በመልዕክታቸው “ቲካሻ ቤንጊ” የሸኮ ሕዝብ ለፈጣሪው ምስጋና የሚያቀርብበት፣ በብሔረሰቡ አባቶች እውቀት ተመርቶ ዘመኑን የሚሻገርበት እና የለምለም ምድሩን ገፀ በረከት ፈጣሪውን እያመሰገነ የሚቋደስበትም ቀን ነው…

Read More