Trendings

Getenesh Gebeyehu

20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው ።

“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የሆነው ህዳር 29 በሆሳዕና ከተማ ባሸበረቀ መልኩ እየተከበረ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በሚገኘው ስታዲየም በተለያዩ ባህላዊ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።

Read More

“ቆይታ ከእኛ ጋር ዝግጅት !

በክልሉ የጤና አገልግሎት ያልታቋረጠ እያደ የሚመጣ የአገልግሎት ዘርፍ በመሆኑ ለማህረሰቡ መድኃኒት በጤና ተቋማት እና ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲዎች ለማቅረብ ትኩረት ተሰጥቷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳዳሮች አንድ ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲ እንዲኖር በተቀመጠው ክልላዊ አቅጣጫ መሠረት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። ቢሮው በክልሉ ባሉ ከተማ አስተዳደሮች ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲዎችን በመገንባት…

Read More

ከተሞች ለነዋሪዎችና ለግብር ከፋዮች ምቹ የሚሆኑት ግብር በተገቢው ሲሰበሰብ ነው። ወ/ሮ ህይወት አሰግድ

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽህፈት ቤት በታክስ ህግ ተገዥነት ዙሪያ በሚዛን አማን ከተማ ከሚገኙ የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋዮች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ እንደገለፁት አንድ ሃገር ነፃና ሉአላዊ ሆኖ የራሱን ጸጥታ ሲያስከብርና መንግስት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሊመልስ የሚችለው…

Read More

ከአቧራ ወደ አሻራ የተለወጠው የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሃብት

የመደመር መንግሥት ለቱሪዝሙ ዘርፍ በሰጠው ሰፊ ትኩረት እና ክትትል ዘርፉ ከአቧራ ወደ አሻራ እየተቀየረ ይገኛል። በገበታ ለሸገር፣ በገበታ ለሀገር እና በገበታ ለትውልድ የተገነቡት ፕሮጀክቶች ቱሪስቶችን በመሳብ ሰፊ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እየፈጠሩ ነው። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ከኢቢሲ ዶት ስትሪም ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የሀገራችን የቱሪዝም እንቅስቃሴ አመርቂ እመርታ በማሳየቱ የቱሪስቶች ፍሰት እየጨመረ ነው ብለዋል። አዳዲስ…

Read More

የሙስና ትግሉን በዘላቂነት ለማስቀጠል በአሰራር ብቻ የሚመራ ጠንካራ ተቋም መገንባት ይገባል፦ አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ

‎”ትውልድን በስነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ቃል 22ኛ ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐግብር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ‎በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ ሙስና ለሀገር ዕድገት ማነቆ በመሆኑ ሙስናና ብልሹ አሰራርን መታገል እንደሚገባ ተናግረዋል። ‎በክልሉ ህብረተሰቡ ባሳተፈ ትግል ሙስናን የመከላከል አቅም ማሳደግ መቻሉን ጠቁመው በሙስናና ብልሹ…

Read More

በመላ አፍሪካ ርዕሰ ከተሞች መካከል፣ ለዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲና የጋራ አህጉራዊ ተቋማት ማዕከል በሆነችው ምድራችን፣ ታላቅ የሚዲያ መድረክ ማስተናገድ ታላቅ ኩራት ነው

በመላ አፍሪካ ርዕሰ ከተሞች መካከል፣ ለዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲና የጋራ አህጉራዊ ተቋማት ማዕከል በሆነችው ምድራችን፣ ታላቅ የሚዲያ መድረክ ማስተናገድ ታላቅ ኩራት ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። አገልግሎቱ የፓን-አፍሪካ የሚዲያ ሽልማት በአዲስ አበባ መከናወኑን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የጋራ አህጉር ለጋራ አላማ! ታላቋ አፍሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪኳን በራሷ ብዕርና ድምፅ ለመጻፍ የገበየችበትን የፓን-አፍሪካ የሚዲያ ሽልማት…

Read More

የ‎ክልሉ ድጋፍ ቡድን በሸካ ዞን ማሻ ከተማ የተለያዩ የከተማ ግብርና ልማት ስራዎችን ምልከታ አደረጉ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ረዳት ተጠሪ በሆኑት በአቶ በላይ ተሰማ የተመራው የክልሉ የድጋፍ ቡድን ማሻ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። ‎የድጋፍ ቡድኑ በማሻ ከተማ በመንግስትና በፓርቲ መሪነት በንቅናቄ እየተሰሩ ያሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውጤታማነት፣ የፓርቲ አደረጃጀት ቁመና ምልከታ አድርገዋል። ‎በመስክ ምልከታው በሌማት ትሩፋት በከተማ ግብርና እየተከናወኑ ያሉ አሳ እርባታ ፣ የዶሮ…

Read More

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የራስን ሀብት በራስ ዐቅም ማሳካት እንደሚቻል የሚያሳይ ዐዲስ የፓንአፍሪካኒዝም አብነት ነው፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ ዐቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ዐዲስ የፓን አፍሪካኒዝም አብነት መኾኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዉ አርቲ አፍሪካ ባዘጋጀዉ የአፍሪካ የሚዲያ ዕውቅና መድረክ ዋዜማ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ማእከልነቷን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራስ ዐቅም በማሳካት እንደገና ማስቀጠሏን አመልክተዋል፡፡…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሃፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ እ.ኤ.አ በ2027 አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 በማዘጋጀት ረገድ በጋራ ስለምንሰራባቸው መንገዶች ተወያይተናል ብለዋል። የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ብሎም ዋና ፀሃፊው ከቡድናቸው ጋር በመሆን ኮፕ 32 ስኬታማ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክቱ እተማመናለሁ ነው ያሉት። #ኢዜአ

Read More

ቲካሻ ቤንጊ አሰባሳቢ ፣ አንድነትን ፈጣሪና ባህልና ቋንቋን ከትውልድ ወደ ትውልድ ለማሸጋገር ድልድይ መሆኑን የብሔረሰቡ ተወላጆች ተናገሩ።

በዓሉ ሰላምን የማጽናት ፣ ልማትን የማረጋገጥና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን የሚያጠናክር በመሆኑ የቅድመ ዝግጅት ስራው በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አዘጋጅ ኮሚቴው ገልጿል። የሸኮ ብሔር የአዲስ ዘመን ብስራትና የምስጋና በዓል የሆነው ቲካሻ ቤንጊ ለዘመናት ተቋርጦ ከቆየበት ባለፉት 2 አመታት የብሔረሰቡ ተወላጆችና እንግዶች በተገኙበት በሸኮ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የብሔሩ ተወላጆች ከሆኑት ውስጥ አቶ አዲሱ በዲ ፣ ኤፌሶን ሱብሳ ፣…

Read More