የዩኔስኮን አምስት መመዘኛዎች ያሟላው ጊፋታ
ጊፋታ፣ የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲልቫል፣ በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዝግቧል። ቅርሱ የተመዘገበው እአአ ከታህሳስ 8 እስከ 13፣ 2025 በህንድ፣ ኒው ዴይሊ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዩኔስኮ የኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የመንግሥታት ኮሚቴ ጉባዔ ላይ ነው። ኢትዮጵያ በጉባዔው በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት እንዲመዘገብ ያቀረበችው ኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርስ ጊፋታ የወላይታ…
